Channel
Updated: 2026-07-26
#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical…
✅የ 2026 የኢትዮጽያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ ሰንጠረዥ🧳 1.Addis Ababa University 2.University of Gondar 3.Jimma University 4.Bahir Dar University 5.Mekelle University 6.Hawassa University 7.Haramaya U…
🌐በሀገራችን Medicine የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ✅Addis Ababa University ✅Adigrat University ✅Aksum University ✅Ambo University ✅Arba Minch University ✅Arsi University ✅Bahir Dar University ✅D…
🌐Software የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር 🎓 🟡 Mekelle Universitiy 🟡 Bahirdar Universitiy 🟡 Debre-Markos Universitiy 🟡 Wollo University 🟡 Haremaya Universitiy 🟡 Jimma Universitiy 🟡 Bule…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
🟡በቅርቡ ኢንትራንስ የተፈተናቹ ተማሪዎች ከትንሽ ጊዜ በኃላ ዩኒቨርስቲ ምርጫ እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ፡፡ አምና ውጤት ከመጣ በኃላ በድጋሚ ዩኒቨርስቲ ምርጫቸውን እንዲያስተካከሉ እድል ተሰቶዋቸው ነበር ፤አዲስ ነገር ካለ ምናሳዉቃቹ ይሆናል፡፡ 🔶ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ …
#Placement ስትሞሉ መረዳት እና ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች በጥቂቱ እንንገራችሁ 🔶ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ: 1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው…
📢 የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው ? የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው። ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች …
🎮የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት በዝግጅት ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ! 🛡ስለ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) ምንነት፣ ይዘት እና የምዝገባ ሂደት ዝርዝር መረጃዎችን ከዚህ ፋይል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ። 📱ከዚህ ጋር በተያያዘ ለUAT ዝግጅት ማድረግ ጀምረናል ለመመዝገብ…
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::