Channel
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @marketing_team433
Updated: 2026-08-27
የ ETFC ኦፊሽያል weigh in በ MMA ቻነላችን ይከታተላሉ @MMA_433 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከቀለበት በፊት በፒያሳ ጎዳና የተደረገው የቃላት ውጊያ! ሴዶ vs ጆኒ! በጉጉት የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ግዙፉ የኤምኤምኤ (MMA) ውድድር ETFC 2 ነገ ሐሙስ ሊካሄድ ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል። ነገር ግን ትልቅ ግብግብ ያሳያሉ ተብለው የሚጠበቁት ሁለቱ ተፎካካሪዎች — ሴዶ እና ጆኒ — …
በፈረንጆቹ 2002 ላይ የኢራቁ ምክትል ፕሬዝዳንት ለወቅቱ የ USA ና IRAQ መሪዎች ለነበሩት George W. Bush ና Saddam Hussein አንድ አስገራሚ ነገር አቅርበውላቸው ነበር∶ እርሱም በመሃከላቸው ያለውን ልዩነት ሃገሮቻቸውን ወደ ጦርነት ማስገባት ሳይጠበቅባቸው በ Kof…
12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች። ነፍስ ይማር @Amazing_fact_433 @A…
ጂም ትሮፕ ይባላል በ1912 በነበረዉ ኦሎምፒክ አሜሪካን የወከለ አትሌት ነዉ።ወድድሩ በሚደረግበት ጠዋት ላይ ጫማዉን ይሰርቃል፣ሌላ መቀየሪያ ጫማ ስላልነበረዉ ወደ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ገንዳ በመሄድ ጫማ ሲፈልግ፣እድለኛ ሆኖ በፎቶዉ ላይ የሚታዩትን የተለያዩ ጫማወች ያገኛል።አንዱ ጫማ ሰፍቶ…
ህልፈቷን አስመልክቶ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ያህል የአሜሪካን ባንዲራ ዝቅ እንዲል የታዘዘላት ......፡ BBC , CNN SKY NEWS እና ብዙ አለማቀፍ ሚዲያዎች የሞቷ ዜና ከተሰማበት ሰአት ጀምሮ መደበኛ ፕሮግራሞቻቸውን አጥፈው ስለሷ የሚዘግቡላት ዝነኛዋ የካንትሪ ሙዚቃ ንግስት…
✅የእስስት ምላስ የሰውነቷን ሁለት እጥፍ ይረዝማል፡፡ ✅ እስስት ሁለቱን አይኖቿን በአንድ ጊዜ በተለያየ አቅጣጫ ላይ ማሳረፍ ትችላለች። ለምሣሌ አንዱን ግራ አንዱን ቀኝ፣ አንዱን ላይ አንዱን ታች፤ አንዱን ግራ ጥግ አንዱን ቀኝ ጥግ ላይ ማሳረፍ ትችላለች፡፡ ✅ እስስት ሙሉ ለሙሉ አይኗ…
ኢትዮጵያ የ2028 የአፍሪካ ዋንጫን (AFCON) ለማስተናገድ ይፋዊ የጨረታ ሰነድ አቀረበች 🥹#ድንቄም ዋንጫ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (EFF) የ2028 የአፍሪካ ዋንጫን (AFCON) ለማስተናገድ የሚያስችለውን ይፋዊ የማመልከቻ ሰነድ ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF)…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.