Channel
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact. @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳
Updated: 2026-08-26
የ12ኛ ክፍል ዉጤት ይፍ ሆነ! ዉጤት የምታዩባቸዉ አማራጮችን 👇 https://t.me/+1rykWXYCIFQxZTdk https://t.me/+1rykWXYCIFQxZTdk
ተለቀቀ 🔥🔥🔥 12 ክፍል የመውጫ ፈተና አሁን ተለቀቀ ተፈታኞች ስንት እንዳመጣችሁ እና ቀጣይ አመት ምትፈተኑ ጥያቄው ምን እንደሚመስል ለመመልከት ከታች 👇 ያለውን ሊንክ ተጫኑ
ምንድነው የበሬን ደረት የሚታከከው? ጆሮ ተለጥፎ የሚያዳምጥ ይመስለኛል። ከበሩ ስር ጥላው ተኝቷል። ከውስጥ የሚከናወነውን ለማወቅ ያሰፈሰፈ የሰው ልጅ በሬ ስር ይልከሰከሳል። ከፍቼለት ቢገባ ምንም አዲስ ላያገኝበት ነገር ምን ያንሿክከዋል። ሸከከኝ። አጠገቤ አምጥቼ ያለፈ ምንም አያገ…
#ጥሪ_ወደ_ሞት ፡ ፡ #ክፋል_ስምንት ፡ ፡ #በአህመድ_ሁስ(ሻድ) ፧፧ የዕይታ አድማሴን ለማጥበብ ስል እጆቼን ዓይኔን ሳልጨፍን ከፊቴ ላይ አስቀምጣለሁ። የእጆቼን መዳፍ ድረስ በማየት ብቻ ዕይታዬ ውስጥ የሰው ልጆች እንዳይገቡብኝ እጥራለሁ። የሰው ልጆችን እጠላለሁ። ፍቅር ይሉት ነገር …
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
📑ውጤት ተለቋል 🔥🔥🔥 እምቢ ላላቹ ከታች ባለው ሊንክ ID ላኩን እናይላችዋለን ፈጠን በሉ👇👇👇 https://t.me/addlist/7P6VWV6q3hpmNDE0 https://t.me/addlist/7P6VWV6q3hpmNDE0 https://t.me/addlist/7P6VWV6q3hpmNDE0
ይህ ትውልድ ቃጭል ሳይሆን ሞቱን አንጠልጥሉ ነው የሚወለደው። አሁን የሚወለዱ ህፃናት ከወላጆቻቸው መዳፍ በላይ የሞት ተረከዝ አፍንጫቸው ስር ይርመሰመሳል። ከእናቶቻቸው ማህፀን ሲወጡ የሚጠቀለሉበት ጨርቅ አድገው ቁመቱን ሳይበልጡት ይሞታሉ። በርሱም ጨርቅ ወደ መቃብራቸው ይላካሉ። የህ…
#ጥሪ_ወደ_ሞት ፡ ፡ #ክፋል_ሰባት ፡ ፡ #በአህመድ_ሁስ(ሻድ) ፧፧ ፧ ልክ አሁን ቹቻ መጥቶ እግሬ ላይ ሲቀመጥ እንደተሰማኝ አይነት ዕረፍቶች አሉ። ሲነካኝ ሲዳብሰኝ መኖሬን አረጋግጣለሁ። ነፍስ ያለው ገላ ስለነካኝ ብቻ ነፍሴ አለሁ አለሁ ትለኛለች። ከቹቻ ጋር መደባበሳችን ያድግና መ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.