Channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
Updated: 2026-09-11
አይ ዱሮ! ናፈቀኝ ኢኽዋኖችን ከላይ እስከታች ኹራፋቶቻቸውን በጋራ ስናወግዝ አሁንማ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰወች ከነ አቡ በክር ከነ ያሲን ኑሩ ከነ አሕመድን ጀበል ጋር ኮትና ሱሪ ቅልና ግጣም ሆኑ የ አሸዋ ሜዳ ወንድሞችም በየ ክፍለ ሀገር ያሉ ወንድሞቻቸው መሻይኾቻቸውም የመጅሊሱ ዋ…
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ ! ክፍል ሰባት ሰይድ ቁጥብ ቁርኣን መኽሉቅ ነው የሚል ለመሆኑ ከራሱ መፅሐፍ በመረጃ ማረጋገጥ ! ውድ ሰለፍዮች ቁርኣን የአላህ ቃል መሆኑ የራሱ የቁርኣን ፣ የነብዩና የሶሓቦች አስተምሮ ነው ። ቁርኣን ፊደሎቹም ንግግሩም መልእክቱም ባጠቃላይ የ…
Media post
🟢መስጂድ እና ሙሰላ ይለያያሉን ❓ ⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎችውስጥ፡ አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን አሸይኽ ሰዕድ አልኸስላን ⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ ✏️መስጂድ ለአላህ ወቅፍ ነው አይሸጥም አይለወጥም። ሙሰላ ግን ወቅፍ አልተደረገም።የሰው ሀብት ከመ…
👉 ደስታ የሚሞላው መቼ ነው ? يقول الشيخ ابن باز – رحمه الله – " فمن صبر عند البلية، وشكر عند النعمة، تمت له السعادة، وصار من الناجين " مجموع الفتاوى (1/96) ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ :…
✅ ከአርሽ ጥላ ስር መሆን ስሜትን በመኻለፍ ነው የሚገኘው ! يقول ابن القيم – رحمه الله – " إذا تأملت السبعة الذين يظلهم الله – عز وجل – في ظل عرشه يوم لا ظل إلا ظله، وجتهم إنما نالوا ذلك الظل بمخالفة ا…
🔷 ማስታወሻ ነባር ተማሪዮች የሚመለሱበት ቀን እሁድ መስከረም 3/2019 ስለሆነ ላልሰሙት በማሰማት ተባበሩ ለማለት እንወዳለን ።
🔷 ለ2019 በዳሩል ሂጅራ የሒፍዝ ማእከል ለመግባት ያለፉ ተማሪዮች ስም ዝርዝር : – 1 – ቢላል ሻሚል ቃራ ቃራ 2 – ሲማሩ ዲንሰፋ ዲቸ 3 – ካሚል አብደላ ማዞሪያ 4 – ሚዕራጅ ወርቁ ጠረደ 5 – ዩሱፍ ሙከሚል ጋርዳሼ 6 – አብዱል ወዱድ ጉንችሬ 7 – ዒልሙ አበሻ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.