Channel
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። ሐሳብ አስተያየት ጥቆማ ካልዎት ያድርሱን @naolviva 🍁
Updated: 2026-08-27
🌺₁₇ .... ነሐሴ 17 [፲፯] ✞ ፍልሰተ አፅሙ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ✞ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) በቦሌ አየር ማረፊያ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ አየር ማረፊያ ፪) ደብረ መዊዕ ቅዱስ…
🌺₁₆ .... ነሐሴ 16 [፲፮] ✞ ቅድስት ኪዳነምሕረት ✞ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ ፪) ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል ልዩ ስ…
🤩₁₃ .... ነሐሴ 13 [፲፫] ✞ ደብረ ታቦር ✞ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ ፪) ቦሌ መንበረ ብርሀን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ…
🤩 ፍልሰታን የት ደብር ነው የምታስቀድሱት ?
🌺₇ .... ነሐሴ 7 [፯] ➝ የእመቤታችን ጽንሰት እና ➝ ቅዱስ ጴጥሮስ የመንግሥተ ሰማያት ቁልፍ የተቀበለበት በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) ብርሐናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ እና ቅዱስ ገብርኤል ልዩ ስም፦ አዲስ ከተማ ክ/…
🌺₆ .... ነሐሴ 6 [፮] ✞ መግደላዊት ማርያም ✞ ➞ ( ዕረፍቷ ) በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በዚህ አብያተክርስቲያን በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ➝ በኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ…
☦️እንኳን ለ2018 ጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!🙏 "በጽዮን መለከትን ንፉ ጾምንም ቀድሱ። ጉባዔውንም አውጁ። ሕዝቡንም አከማቹ ማኅበሩንም ቀድሱ ሽማግሌዎችንም ሰብስቡ ሕጻናቱንና ጡት የሚጠቡትን አከማቹ ሙሽራው ከእልፍኙ ሙሽራይቱም ከጫጉላዋ ይውጡ" ኢዩ ፪፥፲፭ "አቤቱ፥ …
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! {አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ} ~በጥቂቱ ታሪካቸው.. ያነበበ አሜን ይበል! ✅ጠገሮ ጻድቅ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘጸገሮ፦....... አባታችን የተወለዱት በኢየሩሳሌም አውራጃ ልዩ ስሙ ሳሬራ በሚባል የካቲት 28 ተፀንሰው በወርሃ ኅዳ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued