Channel
ውጤት ለመጣላችሁም ለቀረባችሁም አጭር ማስታወሻ ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ውድ ወንድም እህቶች በውጤቱም ጉዳይ ሰራንም አልሰራንም ከኛ የሚጠበቀውን አድርሰናል። ስለዚህ ደስተኛ ሁነን የአላህን ውሳኔ መቀበል ይኖርብናል። መበሳጨት መናደድ የለብንም። አልሃምዱሊላህ እንበል። ከራሴ በላይ የሚጨ…
በእውቀት ላይ ያልተመሰረተ ኢባዳ ጊዚያዊ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው።! የሙሂ @sun_flowere
አስደሳች ዜና ለውድ እህቶችና እናቶች 🎇 ደስተኛ መሆን በአኢስላምና እና በሳይኮሎጂ እይታ የልደታ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከወረዳ 3 ሴቶች እና ህፃናት ዘርፍ ጋር በመተባበር በኢብኑ ተይሚያ መስጂድና መድረሳ ለሴቶች የተዘጋጀ ልዩ የስልጠና ፕሮግራም። 🎤 አቅራቢ፦ ሲ…
ሱናን መከተል እና ከቢድዐ መከልከልን አስመልክቶ የአህሉስ-ሱንና መሪዎች ንግግር እና አደራዎች፦ 04 ዐብደሏህ ኢብኑ ዑመር - ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦ «لاَ يَزَالُ النَّاسُ عَلَى الطَّرِيقِ، مَا اتَّبَعُوا الأَثَرَ». “ሰዎች የሰለፎችን ዱካ…
የመውሊድ ሰዎች ለሚያነሷቸው ማምታቻ(ብዥታ)መልስ! ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 4/ ፎቶው ላይ ስላሉት የተጠቀሱ ብዥታዎች ባጭሩ መልስ ለመስጠት እየሞከርን ነበር እንቀጥላለን። እነሱ ብዥታ ብለው ካቀረቡት ሃዲስ "በዲናችን ውስጥ አዲስን ነገር የፈጠረ ስራው(ተቀባይነት የሌለው)ነው" ከታች ራ…
የመውሊድ ሰዎች ለሚያነሷቸው ማምታቻ(ብዥታ)መልስ! ከትንሽ ደይቃ በኋላ ለቅላችኋለሁ ተረጋግታችሁን እንቡት በነዚህ ርእሶች መሰረታዊ እውቀት ሊኖረን ይገባል።
እንዴት አላህን ብቻ እንገዛ፣ ቢድዓን እንራቅ ማለታችን ያስከፋቸዋል? በዚህኮ መከፋት የነበረባቸው ካፊሮች ነበሩ።! አላሁን ሙስተዓን የቀደምቶች መንገድ @ahlul_jenah
የመውሊድ ሰዎች ለሚያነሷቸው ማምታቻ(ብዥታ)መልስ! ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ይህን ከላይ ያለውን ፎቶ ምን አልባት ሲዘዋወር አይታችሁት ሊሆን ይችላል። ምንም እንኳ ትንሽ የኢልምን ሽታ የቀመሱ እህት ወንድሞችን መሸወድ ባይችሉም አንዳንድ እህት ወንድሞች ግን ባለማወቅ ሊሸወዱ ስለሚችሉ ከቁ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-03 · last ad check 2026-08-30 03:58 UTC