Channel
ይሄ የብርታት ፎሬክስ OFFICIAL ቻናል ነው :: በዚ ቻናል ስለ ብርታት ፎሬክስ የ ስልጠና መረጃዎች እንዲሁም በ ፎሬክስ ዙርያ ያሉ እናንተን የሚጠቅሙ የተለያዩ ነግሮችን ታገኙበታላቹህ። ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን 👍
Updated: 2026-07-09
ሰላም የብርታት ቤተሰቦች👋 ✔️ የመጀመሪያው ዙር ነፃ ትምህርት 1 ሺ ሰው ስለሞላ ከዚ በውሃላ ምዝገባ አጠናቀናል ቀጣይ ዙር ይጠብቁን 🙌
ሰላም 👋 📌 የብርታት ፎሬክስ ቤተሰቦች ቃል በገባንባቹህ መሰረት ዛሬ ማታ ጀመሮ ነፃ የ ፎሬክስ ትምህርቶችን ከላይ ባለው ቻናል መማር መጀመር ትችላላችሁ መልካም ጊዜ, ብርታት ፎሬክስ📈
🔥 ከ 2000 በላይ ሰዎች ነፃ ኮርስ ላይ ፍላጎት እንዳላቹህ አሳይታቹናል ስለዚህም ኮርሶቹህን የምታገኙበት ቻናል Create አርገንላቹሃል ከታች ባለው Link የ Educational ቻናላችንን በመቃላቀል ትምህርቶችን መከታተል ችላልላቹህ https://t.me/+mSXYDtumJY84ZTl…
✍ ያዘጋጀነውን CHALLENGE አሸናፊዎች እነዚ ናቸው ! ያሸነፋቹህ እና እዚ ላይ ስም ያላቹህ እንኳን ደስ አላቹህ 🎉 እያልን ይሄ Post ከተለቀቀ በ 24 ሰዓት ውስጥ እዛው TikTok አውርታቹህን ሽልማታቹህን መውሰድ ትችላላቹህ ካልሆነ ወደሌላ ሰው እድሉን የምናስተላለፍ ይሆናል …
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
ነፃ ኮርስ 🔥 ነፃ ኮርሱን ለመጀመር Tiktok 20,000 Follower ሲሞላ እንደምንጀምር የገለፅን ቢሆንም ብዝዎቻቹህ ይጀመርልን እያላቹህ በውስጥ መስመር እየጠየቃቹህን ስለሆነ ምንያሎቻቹህ ዝግጁ እንደሆናቹህ ከታች ባለው Poll ግለፁልንና በቂ ሆኖ ካገኘነው ለብርታት ፎሬክስ ቤተ…
🚀 መልካም ዜና 🗣 Tiktok ላይ 20,000 Follower ስንገባ ከዚ በፊት ባሳወቅናቹህ መሰረት በነፃ የምናስተመረውን ኮርስ እዚው ቴሌግራም የምንጀምር ይሆናል !
👉 ባለፈው ሳምንት ስለተዘጋጀው Challenge 📌 ሕጋችን ላይ በጠቀስነው መሰረት ሽልማቱን ለመሸለም 20,000 Follower መግባት ያለብን ሲሆን Challenge ኡን ስንጀመር 800 ሰው ይቀር ነበር አሁን 600 ብቻ ይቀራል! 📹 የሚያሸልሙት Video ዎችንም Tiktok አችን …