Channel
4-3-3 ዜና ስፖርት™ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ @promotion_1912 @chchrisua 4-3-3 ዜና ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-08-27
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
🚨 ሪያል ማድሪድ ዋና አማካዩን የሚያጣ ከሆነ የሮማውን አማካይ ማኑ ኮኔን በዝውውር መስኮቱ መዝገያ አካባቢ ለማስፈረም በዕጩነት ይዞታል። ሮማ የ25 ዓመቱን ተጫዋች እስከ 2029 የሚያቆይ ውል ያለው ሲሆን፣ ሊደረግ የሚችለው ዝውውርም ወደ 60 ሚሊዮን ዩሮ ሊያስወጣ ይችላል። ማንኛውም…
#ይህንን_ታውቃላችሁ ? በቱርክኛ ይልዲዝ (Yildiz) የሚለው ቃል ቀጥተኛ ትርጉሙ ኮከብ ማለት ነው :: ለዝህም ይመስላል ታዋቅውን የኮከብ ቅርፅ የደስታ አገላለፅ ኬናን ይልዲዝ ምጠቀመው ! ኬናን ይልዲዝ 🌟 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
🚨“ጁሊያን አሁን ብቻ ሳይሆን ወደፊትም ቢሆን ለባርሴሎና አይሸጥም” ! የአትሌቲኮ ማድሪድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚጌል አንሄል ጊል አሁን ላለው ብቻ ሳይሆን ለሚመጡትም የዝውውር መስኮቶች በሩን ዘግተዋል :: “በእግር ኳሱ ዓለም ውስጥ ከ30 ዓመታት በላይ ቆይቻለሁ፤ እኔ ዋና ስራ አስ…
. . .👆 የቀጠለ ✅ የአሰልጣኞች አስተያየት 👇 ፒዮር ሳጅ:- ክርስታል ፓላስ 🗣 በኤቨርተኑ ሽንፈት በጣም ተበሳጭቻለው ወደዚህ የመጣሁት ላሸንፍ እንጂ ልዝናና አይደለም። 🗣 ማሬስካ ከፔፕ ጋር ተመሳሳይ ፍልስፍና አላቸው ግን እኛ በፈጣን ሽግግር ኳስ ለመጫወት እንሞክራለን ጨዋታው…
✅ የጨዋታ ቀን 🏆 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ⚽️ ክርስታል ፓላስ ከ ማንችስተር ሲቲ 🏟 ሴልኸስ ፓርክ ⏰ ምሽት 04:00 👤 የመሃል ዳኛ አንድ ማድሌይ 📷 ቫር ስትዋርት አትዌየል ✅ የቡድን ዜና እና የጉዳት መረጃዎች 👉በኮሚኒቲ ሽልድ የፍፃሜ ጨዋታ ጉዳት…
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ የ2ተኛ ሳምንት ጨዋታ ⌚️ ተጠናቀቀ ባርሴሎና 2-0 አትሌቲክስ ክለብ ⚽️ #ራፊንሃ 37' ⚽️ #ሎፔዝ 82' 🏟️ ስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ስታዲየም @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.