Channel
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRAT_SPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ።
Updated: 2026-08-28
#OFFICIAL በ2026/27 የ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሚሳተፉ ክለቦች ታውቀዋል። " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
🗣 ቫልቬርዴ: "ምባፔን የመሰለ ተጫዋች መያዝ አስደናቂ ነው። "እሱን ሲጫወት እያየት መዝናናት አለብን። "ዛሬ ያረገውን ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ አርጎታል።" " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
የማድሪድ ተጫዋቾች የተሰጣቸው ሬቲንግ🔥🔥 " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
የካራባዎ ካፕ 3ኛ ዙር እጣ ድልድል ይፋ ተደርጓል🔥 " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
ሰበር 🚨 ማን ሲቲ ባለቀ ሰአት የኤቨርተኑን ኢሊማን ንዲያዬ ለማስፈረም እያሰቡ ነው። ኤቨርተን ተጫዋቹን €93 ሚልየን ዩሮ ይገምቱታል 👀🇸🇳 🥇ben jacobs " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
Media post
የቱርኩ ፌነርባቼ በድምር ዉጤት ሊዮንን 3-2 በማሸነፍ ከረጅም አመት በኋላ ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ተመልሰዋል። " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
አውሬው የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል!🔥🔥🔥🤍 " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-09 · first ad check queued