Channel
🥇 Ethiopia’s #1 English Learning Page 📈 1.4M+ TikTok • 150K+ YouTube 🏫 Bronq English | Addis Ababa
Updated: 2026-08-27
በአፑ ውስጥ ለPremium አባሎቻችን ብቻ የሚሆኑ ተከታታይ እና ቋሚ የቀጥታ ስልጠናዎችን ለመጀመር ወስነናል! 🚀 ሁላችሁም በቋሚነት እንድትሳተፉና እንዲመቻችሁ፣ የትኛው ቀን ቢሆን ይመረጣል? አሁኑኑ ድምጽ በመስጠት ምረጡ 👇 የፖል አማራጮች (Poll Options):
🇺🇸 1-MINUTE ENGLISH CHALLENGE ዛሬ ይህን ትንሽ እንለማመድ! 🚨 “I was going to…” (… ላደርግ ነበር) ይህን ስንጠቀም አንድ ነገር ለማድረግ አስበን ነበር ማለት ነው ለምሳሌ: • I was going to call you. (ልደውልልህ ነበር) • I was g…
ትናንት የተናገራችሁትን ሰምቻለሁ… ትናንት “What did you do yesterday?” ብዬ 30 second እንድትናገሩ ጠይቄያችሁ ነበር። ብዙዎቻችሁ voice ልካችሁልን ነበር ፤ አብዛኛዎቹንም ሰምቻለሁ ❤️ እና አንድ ነገር ተመለከትኩ: ብዙዎቻችሁ እንግሊዝኛ ታውቃላችሁ፤ ስትገሩ ግ…
⏰ አሁን እንግሊዝኛ ለመለማመድ 30 second እንውሰድ! አስቡት የሆነ ሰው መቶ እንደዚህ ብሎ ቢጠይቃችሁ: ➤ What did you do yesterday? መልሳችሁን እንዳትፅፉት ፤ ከአማርኛም ቀጥታ ወስዳችሁ እንዳትተረጉሙት Just speak! እንደዚህ ብላችሁ ጀምሩ: ➤ “Yesterd…
STOP SAYING “I DON’T KNOW” ALL THE TIME የሆነ ነገር ካላወቃችሁ እና በእንግሊዝኛ “አላውቅም” ስትሉ, you don’t always have to say: “I don’t know.” እነዚህንም ማለት ትችላላችሁ: 1️⃣ I’m not sure. → እርግጠኛ አይደለሁም 2️⃣…
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰችሁ!! መልካም በዓል!!
CABIN CREW ✈️ የ21 ቀን BOOTCAMP ለWritten Exam ሊቀራችሁ የሚችለው 3 ሳምንት ብቻ ነው! Physical Assessment አልፋችኋል ፤ ቀጣዩ ፈተና እንግሊዝኛ ነው! አሁን “እንግሊዝኛ እችላለሁ” ማለት ብቻ አይበቃም። 🔴 ከ25ቱ ጥያቄዎች 22–23+ ለማምጣት በት…
እውነቱን ተናገሩ 😅 እንግሊዝኛ ስትማሩ ከእነዚህ የትኛው ናችሁ? A: The Collector ብዙ English videos ታያላችሁ፣ phrases save ታደርጋላችሁ፣ notes ትፅፋላችሁ… ግን ለመናገር ብዙም አትጠቀምባቸውም ——————————————— B: The Perfectionist …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-09 · first ad check queued