Channel
Brook News, the voice behind informative content. Thoughts, facts & impactful messages. Stay informed.
Updated: 2026-08-25
🏐💰የማራዶና ታሪካዊ ኳስ በከፍተኛ ዋጋ ተሸጠ ⚽️ አርጀንቲናዊው ዘመን አይሽሬ ተጨዋች ዲያጎ ማራዶና በተለምዶ 'የፈጣሪ እጅ' የተባለችውን ጎል ያስቆጠረበት ኳስ በጨረታ ተሸጠ። 🏐በዓለም ከፍተኛ ዝና ያለው የመጫወቻ ኳሱ በጨረታ 3 ነጥብ 35 ሚሊየን ዶላር እንደተሸጠ ተገልጿል። ⚽…
Media post
Media post
እጅግ አሰቃቂ አደጋ በአዲስ አበባ ደረስዋል‼️ ማለዳውን 1:50 ሠዓት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ11 ልዩ ቦታው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ነው፡፡ የጉዞ አቅጣጫው ከኮዬ ፈቼ ወደ ጎሮ የሆነ የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 3-05997 ትግ የሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪ በተጠቀሰው አካባቢ በ…
💰ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ የኃላፊነት ቦታዎች ለወንዶች ያደሉ መሆናቸውን እንዳረጋገጠ አስታወቀ! በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ ቀጣሪ እንደሆነ በሚነገርለት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተያዙ የኃላፊነት ቦታዎች፣ ለወንዶች ያደሉ መሆናቸውን ማረጋገጡን የዓለም…
ተቀጥሮ ከሚሰራበት ድርጅት የተቆራረጡ ፌሮ ብረቶችን በሁለት እግሮቹ አስሮ ይዞ ሲወጣ የተያዘው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት። * ወንጀሉ የተፈጸመው ሐምሌ 24/2018 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሠዓት በንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ1 ለቡ መብራት አካባቢ ነው። ተከሳሽ በሪሁን ሰፈፈ በተ…
Media post
የቀድሞው የግማሽ ማራቶን የዓለም ሪከርድ ባለቤት ዮሚፍ ቀጄልቻ በቦነስ አይሬስ 56:51 በመግባት የዓለም ሪከርዱን ከጃኮብ ኪፕሊሞ መልሶ ተረክቧል 💪
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.