Channel
ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በተሻሻሉ አገልግሎቶች ዘምኖ ቀርቧል! መተግበሪያውን ማዘምን (Update ማድረግ) እንዳይረሱ⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download 🌻መልካም አዲስ ዓመት! #DashenSuperApp #UpdateNowapp
✨እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! መልካም በዓል 🌻 #EthiopianNewYear #NewYear #Holiday #Celebration #Ethiopia #ኢትዮጵያ
የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ዓለሙ ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ ልባዊ ምኞታቸውን ያስተላልፋሉ። መልካም አዲስ ዓመት! #DashenBank #EthiopianNewYear #Abebayehosh #Ethiopia
የብር ማስተላለፍ ገደብ ምክንያት ቢዝነስዎ እንዳይስተጓጎል ሱፐር አፕ መፍትሄ አለው! 👉በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በአንድ ጊዜ እስከ 1 ሚሊዮን ብር፣ በአንድ ቀን እስከ 5 ሚሊዮን ብር ድረስ ብር ማስተላለፍ ተችሏል! 👉ከዚህም በላይ ተጨማሪ የገንዘብ እንቅስቃሴ ለማድረግ በአቅራቢያችሁ…
በዳሸን ገበያ ቀላል እና ፈጣን ሸመታ! -የወደዱትን ይምረጡ -በቀላሉ ይክፈሉ -ባሉበት ቦታ ይረከቡ። ሁሉን በአንድ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ! https://www.dashensuperapp.com/download #DashenBank #DashenSuperApp #EthiopianHolidays #Hol…
🚀 ታላቅ የምስራች ከዳሸን ባንክ! ባንካችን ለአዲስ ዓመት የምስራች ለውድ ደንበኞቹ ይዞ ቀርቧል። ደንበኞች ትልልቅ የገንዘብ ግብይቶችንም ጭምር በቀላሉ ከሞባይል ስልካቸው እንዲፈጽሙ ለማስቻል የዳሸን ሱፐር አፕ የገንዘብ ማስተላለፊያ መጠንን አሳድጓል። ከአሁን ጀምሮ በዳሸን ባንክ ሱፐ…
ሰበር ዜና ከዳሽን ሱፐር አፕ !! እስከ ስድስት ሚሊየን ሲሸልም፣ በሌላ ጊዜ ደግሞ መኪና እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶች ደንበኞቹን ሲያንበሸብሽ የነበረው፣ በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን በማምጣት ቀዳሚ የሆነው ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ሌላ አስደሳች አዲስ ዜና ይዞልን መጥቷል። በዳሸን ባንክ …
ትኬት በዳሸን ሱፐር አፕ ይግዙ፤ 5% ቅናሽ ያግኙ! ሸራተን አዲስ ከዳሸን ባንክ ጋር በመተባበር የ2019 አዲስ ዓመት በዓልን በድምቀት ለማክበር ከፍተኛ ዝግጅት በማከናወን ላይ ነው። ከትውልድ ትውልድ ተወዳጅ የሆኑ ሙዚቃዎች ያሏት የኢትዮጵያ የሶል ንግሥት አስቴር አወቀ እንዲሁም ዓለም…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.