Channel
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1
Updated: 2026-08-23
የኅብረ ብሔራዊነቷ ትልቅነትና የታሪክ ምዕራፍ፦ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ያስተላለፉት መልዕክት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት እና በአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ፣ ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው ሀገራዊ ምክክር ለመላው አፍሪካ ታላቅ…
የጽናት፣ የጀግንነትና የሀገራዊ ድል ውጊያ አቅጣጫ ቀያሪው የኢትዮጵያ አየር ወለድና ኮማንዶ ኃይል የጽናት፣ የጀግንነትና የሀገራዊ ድል ውጊያ አቅጣጫ ቀያሪው የኢትዮጵያ አየር ወለድና ኮማንዶ ኃይል ሀገራዊ አደራውን በላቀ ቆራጥነት መወጣቱን አጠናክሮ ቀጥሏል:: በሀገር ሉዓላዊነት፣ ክብር…
ደቡብ ኮሪያ ወደ አውሮፓ የሚወስደውን አዲሱን የአርክቲክ የባሕር ንግድ መስመር በሙከራ ደረጃ ለመጠቀም ታሪካዊ ጉዞ ጀመረች በዓለም አቀፍ የባሕር ትራንስፖርት ዘርፍ ትልቅ አቅም ያላት ደቡብ ኮሪያ፣ የቡሳን ወደቧን የዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከል ለማድረግና ወደ አውሮፓ የሚደረገውን የጭነ…
የ76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እያካሄዱ ነው የ76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተሳታፊዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የእግር ጉዞ በኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት መንገዶች…
“የእኔነት” ወሰን አልፎ “የእኛነት” ተስፋ የበራበት 46ቱ የጋራ መግባባትና መቀራረብ ቀናት በሀገራዊ ምክክር የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ባለፉት 46 ቀናት አራት ሺህ ተመካካሪዎችን ያቀፈና በስኬት ያጠናቀቀው ታሪካዊ የምክክር ጉባኤ፣ ኢትዮጵያውያን የሐሳብ ልዩነቶቻቸውን ወደ …
ታሪክ በወርቅ ቀለም ሲጻፍ፡ የኢትዮጵያ የውይይት ድል እና የመጪው ትውልድ ኩራት ለዘመናት የፖለቲካ ልዩነቶቿን በኃይል እና በጠመንጃ አፈሙዝ ስትፈታ የኖረችው ኢትዮጵያ፣ ዛሬ ታሪካዊ የለውጥ ምዕራፍ ላይ ቆማለች:: የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በስኬት መጠናቀቁ ኢትዮጵያውያን ከዜሮ-ድምር የ…
ታሪክ በወርቅ ቀለም ሲጻፍ፡ የኢትዮጵያ የውይይት ድል እና የመጪው ትውልድ ኩራት ለዘመናት የፖለቲካ ልዩነቶቿን በኃይል እና በጠመንጃ አፈሙዝ ስትፈታ የኖረችው ኢትዮጵያ፣ ዛሬ ታሪካዊ የለውጥ ምዕራፍ ላይ ቆማለች:: የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በስኬት መጠናቀቁ ኢትዮጵያውያን ከዜሮ-ድምር የ…
የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሕዝብን አሸናፊነት እና የኢትዮጵያን ታላቅነት በገሃድ ለዓለም ያሳየ ነው፦ አቶ መሐመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሐመድ እድሪስ ለዘመናት የቆዩ መሠረታዊ ሀገራዊ ችግሮችን በሠለጠነ መንገድ በውይይት እና በምክክር ለመፍታት የተጀመረው ታሪካዊው የሀገራዊ ምክ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.