Channel
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ⛪️የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙሮች ግጥሞች ከነ ዜሞቻቸው ለማግኘት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ⛪️ YouTube https://youtube.com/@enamsgn?si=LYkrdnXK7rL--cMv የመዝሙር ግጥም መላክ ወይም ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካሎት በ @slamanshdngl ላይ ያድርሱን
Updated: 2026-08-25
እጅግ አሳዛኝ ክስተት እጅግ አሳዛኝ ክስተት በጅጅጋ ከተማ የሃይማኖት እኩልነትና ነጻነት በተረጋገጠባት ሀገራችን፤ ዛሬ በጅጅጋ ከተማ ያልተጠበቀና አሳዛኝ ድርጊት ተፈጽሟል። በከተማው አዲስ የተገነባው የመድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መፍረሱ ታውቋል። ይህ ድርጊት በአካባቢው ምዕመናን ዘንድ…
✞ ደስተኛ ነኝ እኔ ✞ ደስተኛ ነኝ እኔ በሕይወቴ ስላለኸኝ ውዴ አብረሆቴ ዓይምሮን የሚያልፈው የአንተ ምህረት በልቤ ይፈሳል እንደ ጅረት ለመቅደሱ ሰሪ ሆንኩለት መቅደስ የሚባርከውን ስሙን ልቀድስ ችሎ ባይክስህም የዓንደበቴ ዜማ አልውልም አላደርም ሳልጠራህ እኔማ /አዝ = = = = = …
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🕯 #ፍልሰተ_ሥጋሃ_ለእግዝእትነ_ማርያም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ64 ዓመቷ ጥር 21 ቀን ከዚህ ዓለም ድካም ማረፏን ‹ዕረፍታ ለእግዝእትነ ማርያም› በሚለው በጥር 21 የጽሑፍ ዝግጅታችን መጻሕፍትን ጠቅሰን ማቅረባችን…
✞ እመቤታችን ✞ እመቤታችን በቀኝ ቆማለች የብርሐን ልብሷን ተጎናጽፋለች ሠዓሊተ ምሕረት መዝገበ ጸሎት አቁራሪተ መዓት የጌታዬ እናት/2/ እመቤታችን * የብርሐን ልብስሽን እመቤታችን * ነይ ተጎናጽፈሽ እመቤታችን * ሠዓታቱን ሥናደርስ እመቤታችን * ንዒ ሥንልሽ እመቤታችን * በሠጠሽ ቃ…
✞ ማርያም አርጋለች ✞ ማርያም አርጋለች ወደ ገነት /2/ የሰማይ መላእክት እያረጓጓት እሷም እንደ ልጇ ተነስታለች የአባቷ ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት አረገች በእልልታ ድንግል የኛ እናት አርጋለች ማርያም ተነስታለች /አዝ =…
✞ ድንግል ወላዲተ ቃል ✞ ድንግል❨፪×❩ ወላዲተ ቃል ❨፪×❩ አሟሟትሽ በጥር ነሃሴ መቃብር ድንግል ያንቺ ለብቻ ነው ትንሳኤሽ ሲነገር ድንግል ስጋሽ በምድር ላይ የታል እንደፍጡር ድንግል አርጓል ወደ ሰማይ ከክርስቶስ መንበር ድንግል /አዝ = = = = = ስጋሽን ሲያሳርጉ መላክት ከሰማ…
ታቦር አበራ ታቦር አበራ ምድርን ከደናት ያደመና እንቅልፍ የለንም ታላቅ ነጎድጕድ ሆኗልና አነቃን ለምስጋና ሙሴም የቀደመው ሰዉ ኤልያስ ኃይለኛው ተገኝተዋል በታቦር ምስክርህ ሆነው እኛም ከገናናው ክብር ያባቱን ቃል ሰምተናል በረዶ ሆኗል ልብሱ እፁብ እፁብ ብለናል /አዝ = = = = =…
✞ ወፌ ሰንብታ ✞ ወፌ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ አግርሽ የት ነው ኤፍራታ አሳድሪኝ ማታ ይናፍቀኛል ሌሊት የሰማዩ እልፍኝ መብራት ወፌ የኔ እመቤት/2×/ በክንፍሽ ጥላጋርደሽ/2×/ ከልጅሽ ሥፍራ ወስደሽ/2×/ እንዳልቆምበሽ በግራ እንዳያሰቃየኝ መከራ ወፌ ነፍሴን አደራ/2×/ አንቺን ስለ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.