Channel
ETHIO 251 is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds. መረጃ ለማድረስ :- @ethio251mediainfo
Updated: 2026-08-25
Media post
በገምዛ ማጀቴ ክላስተር"ገምዛ አርበኞች ክፍለ ጦር" በይፋ ተመሠረተ!! ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በታሪካዊቷ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት፣ ይፋትና ጥሙጋ አውራጃ ገምዛ ማጀቴ ክላስተር ውስጥ የወታደራዊ አቅም አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ። በገምዛ ማጀቴ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው የአርበኞች ጦር ወታደራዊ…
ከአፋብን በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ ግዙፉ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር ተለይተው የነበሩ አሀዶች ወደ ነበሩበት ተቋማቸው ተመልሰዋል። ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በዚህ የውይይት መድረክ ላይ የአፋብን ምክትል ሰብሳቢ ለወታደራዊ ጉዳዮች ኃላፊ ጀኔራል ሀብቴ ወልዴ፣ የዕዙ ሰብሳቢ አርበኛ ዮሐንስ …
አሳዛኝ የወለጋ አማራ የንፁኋን ስቃይ‼️ (የዘር ማጥፋት ዘመቻ ) ነሐሴ18/2018ዓም በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ወለጋ እና በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች ተጠናክሮ የቀጠለው የአማራን ተወላጅ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ያለ ማቋረጥ ለ7ዓመት በተከታታይ ሲገሉ እና ሲፈናቅሉ መቆየታቸው ይታወቃል። በዘ…
ቀን 19/12/2018ዓ.ም ከአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ የመውሊድ በዓልን አስመልክቶ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ (የነቢዩ ሙሐመድ የልደት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ለሕዝባቸው ክብር፣ ፍትሕና ሰላም ሲሉ ለሚታ…
በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የብልፅግና አመራሮች የጠሩት ስብሰባ በሕዝብ ተቃውሞ ያለ ውጤት ተበተነ!! ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በከፍተኛ የኑሮ ውድነትና ፍትሐዊ ባልሆነ የግብር ጫና ምክንያት ሥራ አቁመው በቤታቸው የተቀመጡ ነጋዴዎችንና የአካባቢውን…
ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም ወደ ዋንዛዬ ቀጣና እንቅስቃሴ አድርጎ የነበረው የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጣና ገላዎዲዬስ ክፍለ ጦር በደረሰበት ክፉኛ ምት የተበሳጨው አገዛዙ ዋንዛየ ላይ ዋንዛዬ ሎጅ የጊዬዎን ሆቴል ቅ…
https://youtube.com/live/puYystBFyMc?feature=share
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.