Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ: @jomati1 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-08-27
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
🚨 ናፖሊ እና ላዚዮ የሊቨርፑልን አማካይ ሃርቪ ኤሊዮትን በሚቀጥለው ሳምንት የዝውውር ቀነ ገደብ ከማለቁ በፊት ለማስፈረም ከሚፈልጉ በርካታ ክለቦች መካከል ናቸው [ SportsPeteO ] SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
ጆዜ ወደ በርናቦው መመለሱ ለሱ ምን ማለት እንደሆነ ተመልከቱ🥹
ኩኩሬላ በበርናቦው አለም ዋንጫውን አሳይቷል 🔥
OFFICIAL ኒውካስትል ኒኮ ጎንዛሌዝን ማሰፈረማቸውን ይፋ አድርጓል። SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
ዋትኪንስ ወደ ሀል ሂላል HERE WE GO
እነዚህን ጭራቆች በአንድ ቡድን ልናያቸው ነው 🔥 አስፈሪው ቪላ ተመልሷል @ethio_4333_sportt @ethio_4333_sportt
ኒኮላስ ጃክሰን ወደ ቪላ HERE WE GO SOON @ethio_4333_sport @ethio_4333_sport
🚨ጃክሰን ከአስቶን ቪላ እና አትሌቲኮ ማድሪድ ጋር የግል ውል ላይ ስምምነት ላይ ደርሷል። ክለቦቹ ከቼልሲ ጋር £65m አካባቢ በሚያወጣ ዝውውር ላይ እየተወያዩ ሲሆን፣ አስቶን ቪላ ከፍተኛ እድል ያለው ክለብ ነው። 👀🔥 ኤሜሪም ጃክሰንን ወደ ቪላ ለማምጣት በግል እየገፋ ነው። Fab…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued