Channel
News & Media Channel® Addisababa, Ethiopia🇪🇹 ውድ የኢትዮ መረጃ ቤተሰቦች ከዚህ የቴሌግራም ቻናል ውጪ ሌላ መረጃ የምናቀርብበት ምንም አይነት የዩቲዩብ፣ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፆች እንደሌለን ለማሳወቅ እንወዳለን፣ ስለሆነም በተመሳሳይ ስም በተከፈቱ ገፆች እንዳይሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @ethio_merejabot
Updated: 2026-08-24
Media post
በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ በዛሬው ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በክፍለ ከተማው ወረዳ 11 ልዩ ቦታው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን አካባቢ በደረሰው አደጋ ከሟቾች በተጨማሪ ሌሎች ሰዎች…
የተማሪዎች ውጤት መቼ ይለቀቃል? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ…
Media post
Media post
#NationalExam የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ እየሰጡ ነው። በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ …
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በዕጩነት ያቀረባቸው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሹመት በብሔራዊ ባንክ ውድቅ ሆነ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚውን እንዲተኩ በተጠባባቂነት የሰየማቸውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውድቅ ማድረጉ ተሰማ፡፡ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ውስ…
በአቶ ታዬ ደንደአ ላይ ተጥሎ የነበረው የአራት ዓመት የጽኑ እስራት ውሳኔ በሰበር ሰሚ ችሎት ጸደቀ #Ethiopia | የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የቀድሞው የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ላይ የታዘዘውን የአራት ዓመታት የእስር ቅጣት ሙሉ በሙሉ ማጸ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.