Channel
ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @b_promotor
Updated: 2026-08-27
ህወሃት ጦርነቱን የሚመራና ውሳኔ የሚሰጥ አስራ አንድ አባላት ያሉት ሴንትራል ኮማንድ ማቋቋሙ ተነገረ። ይህ ሴንትራል ኮማንድ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ ከሲቪል አስተዳደር አምስት ከወታደራዊ አመራሮች ደግሞ ስድስት አባላት እንዳሉት የተነገረ ሲሆን የሚመጣውን ጦርነት አመራር ሰጪ ነው ተ…
እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ወርሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፤አደረሰን🙏 ቅዱስ ዑራኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ🙏 የስሙን ትርጓሜ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ሲያስቀምጡም “ዑራ” ማለት ብርሃን ማለት ሲሆን “ኤል” አምላክ ማለት ነው፡፡ በዚህም ዑራኤል ማለት የአምላክ ብርሃን፣ ወይም…
Media post
የምሽቱ ትልቁን ፍልሚያ ጆኒ አሸነፈ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በታላቅ ድምቀት ሲካሄድ የሰነበተው የኢቲኤፍሲ 2 (ETFC 2) ኮከቦች ምሽት በጉጉት በተጠበቀውና በዋናው የዋንጫ ፍልሚያ (Main Event) በይፋ ፍጻሜ አግኝቷል! በሚድል ዌይት (Middleweight MMA Bout) …
እመብርሐን የከበደ ሸክማችንን ታቅልልልን፤በድካማችን ሁሉ ብርታት ትሁነን🙏 በ325 ዓ.ም በጉባኤ ኒቂያ በነበረው የሲኖዶስ ውይይት ላይ በአደባባይ ተከራክረው ከሐዲያንን ካሳፈሩ 318 ሊቃውንት አንዱ የቆጵሮሱ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ነበረ። የጌታችንን የመድኅኒታችንን መለኮታዊ ባህ…
Media post
የምሽቱ ትልቁን ፍልሚያ ጆኒ አሸነፈ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በታላቅ ድምቀት ሲካሄድ የሰነበተው የኢቲኤፍሲ 2 (ETFC 2) ኮከቦች ምሽት በጉጉት በተጠበቀውና በዋናው የዋንጫ ፍልሚያ (Main Event) በይፋ ፍጻሜ አግኝቷል! በሚድል ዌይት (Middleweight MMA Bout) …
በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት በቴሌ ብር መተግበሪያ የ4 ነጥብ 19 ትሪሊየን ብር የዲጅታል ግብይት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አስታወቀ። ኢንቨስትመንት ሆልዲንግሱ ይሄንን ያለው በስሩ የሚገኙ ተቋማት አመታዊ አፈጻጸም ግምገማ ለ3ኛ ቀን መቀጠሉን አስመልክቶ ባወጣ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.