Channel
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም! -------------------------------------------------------------- ☞︎| ስለ አርሰናል ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች 📩 ለማስታወቂያ ስራ DM @yafet_junior Oɴᴄᴇ ᴀ Gᴜɴɴᴇʀ Aʟᴡᴀʏs ᴀ Gᴜɴɴᴇʀ
Updated: 2026-08-27
የካራባዎ ካፕ 3ኛ ዙር ይህንን ይመስላል። እኛ ኢፕስዊችን እንገጥማለን SHARE"⬅️ 🤳@EthioGunners_FC✅
📲 Declan Rice on IG “Brothers ❤️” SHARE"⬅️ 🤳@EthioGunners_FC✅
🚨 አትሌቲኮ ማድሪድ ለጁሊያን አልቫሬዝ ወደ አርሰናል የመዛወር እድል እንዳለውና ድርድር መክፈቱን አሳውቀውታል። አርሰናልም በበኩሉ የዝውውር ጥያቄውን ወደ 130-135 ሚሊዮን ዩሮ በማሳደግ በዛሬው ወይም በነገው ዕለት ይፋዊ ጥያቄ ለማቅረብ እየተዘጋጀ ይገኛል። 🇦🇷🔴 [Gaston…
🗣️ ዊሊያም ሳሊባ፦ “በተከታታይ ለአራተኛ የውድድር ዘመን በPFA የዓመቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ መካተቴ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል። ✊🏾” 🗣️ ጋብሬል ማጋሌሽ፦ “Maaaa boy ❤️❤️❤️❤️" SHARE ➡️ @EthioGunners_FC ✅
Media post
🚨 ሚካኤል አርቴታ እና ሁሊያን አልቫሬዝ ባለፉት 24 ሰዓታት በድጋሚ የስልክ ውይይት አድርገዋል። 🇦🇷🔴 [AFCAMDEN] 🥇 SHARE ➡️ @EthioGunners_FC ✅
🚨 በ Fantasy Premier League (FPL) ከ2ኛ ሳምንት ጨዋታ በፊት በከፍተኛ ሁኔታ ወደ ቡድናቸው ዝውውር ከተደረገባቸው 10 ተጫዋቾች መካከል 3ቱ የአርሰናል ተጫዋቾች ናቸው፦ 4ኛ ደረጃ፦ ሪካርዶ ካላፊዮሪ 🇮🇹 6ኛ ደረጃ፦ ማርቲን ኦዴጋርድ 🇳🇴 8ኛ ደረጃ፦ ክሪስቶስ…
ቪክተር ግዮኬሬሽ የሁልያን አልቫሬዝ ዝውውር የመጠናቀቅ እድል ያለው ይመስላል፣ በዛ ላይ ማርቲኔሊን ስለለቀቅን የክንፍ ተጫዋች ለማምጣት ብንሞክርም አይገርምም። አሁን ባለው ሁኔታ ካይ ቀዳሚ የአጥቂ ምርጫችን ነው፤ አልቫሬዝ ከመጣ ካይ ራሱ ሁለተኛ ሊሆን ነው። ያ ማለት ቪክተር 3ተኛ ም…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-01 · first ad check queued