Channel
Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support
Updated: 2026-08-26
በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሴቶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣችው መቅደላዊት ሱራፌል ስትሆን ያስመዘገበችው 569.17 ነው። መቅደላዊት ሱራፌል በአዲስ አበባ ከተማ የቦሌ ሱፐር ሆሊ ሴቪየር ትምህርት ቤት ተማሪ ናት። via tikvah
በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከወንዶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ ሳደም አብዱልአዚዝ ሲሆን ያስመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 576.25 ነው። ሳደም በኦሮሚያ ክልል፣ የዶዶላ ኢፋቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው።
Media post
Media post
በአማራ ክልል፣ አዊ ብሄ/አስተዳደር እንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 583 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ በሴቶች ከፍተኛውን ውጤት አስመዝግባለች፡፡ ከትንሽ ከተማ ተነስቶ እንደዚህ አይነት ውጤት ማስመዘገብ …
እስካሁን ካየናቸው ሁለተኛ ከፍተኛ የተመዘገበው በ Robel Getachew ከ Lich gogo ልዩ አዳሪ ት/ቤት, Hossana:: Robel እና የልች ጎጎ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪዎች በዚህ ውጤት እንኳን ደስ አላቹ፡፡
Jalal እና መላው የ Oda ተማሪዎች በዚህ ውጤት እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉 ጎበዝ ተማሪዎች ናቹ ፤ ላለፉት አመታት ከፍተኛ ውጤት ስታመዝገቡ እንደነበረ የሚታወቅ ነው፡፡ ይገባችኃል::
የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ጃላል ግርማ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠናቀቂያ ፈተና 591. 6 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል።
How Babbel runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How Busuu runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How Cambly runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How italki runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.