Channel
ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው!
Updated: 2026-08-27
Media post
የጎረቤቷን የ5 ዓመት ልጅ 10 ሜትር ጉድጓድ ውስጥ የጣለችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ዋቻ ከተማ ቀበሌ02 ሆስፒታል ሰፈር አካባቢ ነሐሴ 20 ቀን 2018ዓ.ም.ከምሽቱ 2ሰዓት ከ30 አካባቢ የ5 ዓመት ታዳጊን 10 ሜትር የሚረዝም የው…
12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች❗ ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች። ነፍስ ይማር❗ @Ethionews433et @…
የዋጋ ግሽበት በሐምሌ ወር ወደ 15.3 በመቶ ከፍ ማለቱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ! በ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በሐምሌ ወር ብቻ ወደ 15.3 በመቶ ከፍ ማለቱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ።አገልግሎቱ ባወጣው የወርሃዊ የዋጋ ንረት መረጃ…
ባለፉት አምስት ዓመታት 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቁጥር በ300ሺህ ገደማ ቢቀንስም ተፈትነው የሚያልፉት ተማሪዎች እየጨመረ መሆኑ ተመላከተ ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት እየተከተለ ባለው የፈተና አሰጣጥ ሂደት፣ ፈተናውን እየወሰዱ ያሉ ተማሪዎች ቁጥር በመቶ ሺዎች እየቀነሰ የመጣ…
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Yash የሚሰራበት TOXIC (2026) የተሰኘው ፊልም ወጣ ይላል አባቴ በህንድ ቻናላችን ተለቋል JOin👇 https://t.me/+DrhXpFV0ZBkyMDI0 https://t.me/+DrhXpFV0ZBkyMDI0
ማየት ትችላላችሁ ተለቋል
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued