Channel
Updated: 2026-07-27
#FactCheck በጮቄ ሰንሰላታማ ተራራ የተማረኩ ጦር መሳሪያዎች በሚል በሰበር መልኩ እየተጋሩ ያሉ ምስሎች በሰው-ሰራሽ አስተውሎት የተፈበረኩ ናቸው /ኢትዮጵያ ቼክ/- ‘በጮቄ ሰንሰላታማ ተራራ የተማረኩ የጦር መሳሪያዎችን ያሳያሉ’ የተባሉ ምስሎች በማህበራዊ ትስስር ገጾች እየተጋሩ ይ…
#Explainer ድምጽ ማቸገን (voice cloning) ምንድ ነው? ጉዳቱስ? እንዴት መከላከል እንችላለን? የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂዎች ፈጣንና የማያቋርጥ እድገት ለሰው ልጆች በርከት ያሉ ዕድሎችን ይዘው ስለመምጣታቸው በተደጋጋሚ ሰምተናል፣ በአንጻሩ ቀላል የማይባሉ ጉዳቶችን …
#FactCheck የገቢዎች ሚኒስቴር ዴኤታዋ "በዚህ አመት ከእገታ አምስት ቢሊዮን ብር ገቢ ተገኝቷል" ብለዋል በሚል ማህበራዊ ሚድያ ላይ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ ነው /ኢትዮጵያ ቼክ/- በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በርካታ ተከታዮች ባሏቸው ገጾች እና ግለሰቦች ዘንድ የገቢዎች ሚኒስቴር…
Media post
#FactCheck የአርሰናል ደጋፊዎች ‘የዶ/ር ዐቢይ ታማኝ ደጋፊ ነን’ የሚል መልዕክት የያዘ ባነር ይዘዉ የተነሱት ፎቶ በሚል እየተጋራ የሚገኝ ምስል በቅንብር የተሰራ ነው /ኢትዮጵያ ቼክ/- ባለፉት ቀናት አርሰናል የ2025/2026 ውድድር ዘመን የእንግሊዙ አርሰናል የእግር ኳስ ክለ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
#FactCheck በረቀቀ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቅንብር ተሰርቶ ማህበራዊ ሚድያ ላይ እየተጋራ የሚገኘው ቪዲዮ ምንነት /ኢትዮጵያ ቼክ/- አንድ የፋኖ አባል ለመንግስት እጅ እንደሰጠ የሚጠቁም የጽሁፍ እና የቪዲዮ መረጃ በማህበራዊ ትስስር ገጾች በስፋት እየተጋራ ይገኛል። ይህ የተሰራጨ…
Media post
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።