Channel
NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @ngatest for advertising. Join our discussion group too @gatsquad
Updated: 2026-08-27
#Update #NGAT_result የNGAT ውጤት በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ውጤቱ ይፋ አልሆነም። ውጤቱ ይፋ ሲደረግ በዚህ ቻናል (@GATExams) እናሳውቃችኋለን ተከታተሉን! ውጤቱ ይፋ ሲሆን በሚከተለው ሊንክ NGAT Results የሚለውን አማራጭ በመምረጥ …
ሰላም ሰላም የቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች 🤝 የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለተፈተናችሁ በሙሉ መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!! በውስጥ እና በComment Section ለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!! የNGAT ፈተና ለምታልፉ የቻናላችን ቤ…
በጣም አከብራችሁዋለሁ፣በጣም እወዳችሁዋለሁ የተባበራችሁን ነገር በሙሉ ለእኔ በጣም በቃላት አይገለፅም ስለ ፍፁም ትብብራችሁ ላቅ ያለ መስጋና አቀርባለሁ ፤ለወደፊትም ትብብራችሁ ይቀጥል ከልብ አመሰግናችሁዋለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁዋለሁ።
This channel is very helpful to me and other. I try to prepare based on your guidance. So all NGAT takers use this channel as much as possible to prepare yourself. Thanks
ምንም እንኳ ፈተናው ከባድ ቢሆንም , በእናንተ አገልግሎት ግን በጣም ተጠቅሚየለሁ ፣ ስለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 በስፋት ቀጥሉበት !!!
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋 ✍️ የዛሬው NGAT ፈተና እንዴት ነበር? ✍️ ቻናላችን ለፈተና ዝግጅት ምን አበረከተላችሁ? ✍️ ለቀጣይ ምን ምን ነገሮችን እናስተካክል? ያላችሁን ማንኛውም አስተያየት ለቀጣይ ተፈታኝ የቴሌግራም ቤተሰቦቻችንን ከዚህ በበለጠ ለማዘጋጀት ስለሚ…
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! 👋✨ 🔥 ዛሬ የ NGAT ፈተና የወሰዳችሁ ተፈታኞች: 👉 ፈተናው ከጠበቃችሁት አንጻር ቀላል፣ መካከለኛ ወይስ ከባድ ነበር? 👉 የተሰጣችሁ ሰዓት ከጥያቄዎቹ ብዛት ጋር በቂ ነበር ወይስ አልበቃችሁም? 👉 Verbal፣ Quantitative ወይ…
#Update‼ #NGAT በዛሬ እለት NGAT የተፈተኑ የቴሌግራም ቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች የቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ባጋሩን መረጃ መሰረት 👉 የጥያቄዎች ብዛት 100 ናቸው። 👉 የተሰጠው ሰአት 3:00 ነው። 👉ሰአት ሊያንሳችሁ ስለሚችል በአግባቡ ተጠቀሙ 👉 ፈተናው ከዚህ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.