Channel
ሰላመ ክርስቶስ ለአንተ/ለአንቺ ይሁን። ይህ ግሩፕ ወንጌልን ለመማር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ባሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ማህበር ነው። ስለዚህ ወንጌል ለመማር ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ማንኛውም ሰው ወደ ቻናላችን እንዲሁም ግሩፓችን መቀላቀል ይችላል። #እንኳን_ደህና_መጣችሁ🙏💐 ቅዱስ ቃሉን በመማር ሕይወትዎን ይለውጡ። #Join_አርገዉ_የእግዚአብሔርን ቃል 📖 እንማማር፡፡
Updated: 2026-08-27
፠ አንድ ሐኪም፥ ሐኪም የሚባለው ታካሚውን ገላዉን ሲያጥበውና ሲመግበው እንዲሁም ደስ ወደሚያሰኝ ስፍራ ሲወስደው ብቻ አይደለም፤ በእርሱ (በታማሚው) ሰውነት ላይ የቀዶ ጥገና ምላጭና ቢላ ሲያሳርፍም ጭምር ሐኪም ነው፡፡ አባትም አባት የሚባለው ልጁን ሲንከባከብ ብቻ አይደለም፤ የገዛ ልጁ…
፠ሰው ከሞተ በኋላ የትል ዕድል ይሆናል። የትዕቢት መጀመሪያ ኃጢአት ሰውን ከእግዚአብሔር ትለየዋለች ልቡናውንም ከፈጣሪው ታስክደዋለች። የኃጢአት አበጋዟ ትዕቢት ናት በጸናትም ሰው ክህደትን ታበዛበታለች ስለዚህም ነገር እግዚአብሔር የትዕቢተኞችን ፍዳ ይገልጣል ፈጽሞም ያጠፋቸዋል። እግዚአ…
ማርያም ማርያም እንበል ማርያም ማርያም እንበል ማርያም/2/ መልሰን መላልሰን ያንን ጣፋጭ ስም እንበል ማርያም እንዴት ይነጋል ቀኑ መሽቶ ማርያም ያንቻ ስም ተዘንግቶ አይሆንልንም እንችልም ላንቻ ምስጋና ሳንቆም ጧፉም ይብራላት ይቀጣጠል ትውልዱ ሁሉ ማርያም ይበል/2/ አዝ የማርያም ወዳ…
Media post
Media post
Media post
Media post
ከቀኑ ሁሉ የተመረጠች ቀን 21❤️🙏
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued