Channel
በዚህ ቻናል ሁሉንም የቱርክ የተመረጡ ፊልሞችን ያገኛሉ። BBBBB ሀሳብ አስተያየትዎን ወይም ማስታወቅያ ማሰራት ከፈለጉ @abd_sey
Updated: 2026-08-27
🍂 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ እንዴት ናችሁ ? ዛሬ ውጤት ያወቃችሁ ወንድምና እህቶች ትንሽ አንዳንድ ነገሮችን እናውራለን ። ይሄ ውጤት ምን ያህል እንደጎዳችሁ አውቃለሁ ። ለወራት ስታነቡ : ሰበብ ስታደርሱ ነበር ። ቤተሰብም እናንተም እንደምታልፉ Expectation'ን…
መውደድ ኮ አደለም ነብዩን እናፈቅራቸዋለን ነው!! ከራሳችን በላይ እስክኖዳቸው ድረስ እንቀሳቀሳለን! እንሞክራለንﷺ!🥺❤️ https://t.me/kurlus_orhan_trgum
ረቢዕ–1 ፊት የነገሰው በቀድሩ ሜዳ፣ ረቢዕ ዘለቀ ሰኞ ማለዳ፣ የፍቅር ዘምዘም ሰርክ የሚቀ፝ዳ፣ አለመለመው ሐሩሩን ሜዳ። ጀሊል በቁድራው ለጌጠው ዛቱ፣ ያ’ሚናት ማጠን ሲሆን ግዛቱ። እንዴት አይገርምም ያ’ሚናት እጣ፣ ኑሩን እንደ ሰው ስትወልድ አምጣ። ፊት የነገሰው አለ ክርክር፣ ሰይድ…
🎆🎆🎆አስደሳች ዜና🎆🎆🎆 የእጅ ስልክዎትን ብቻ በመጠቀም ከቤትዎ ሆነው የሚሰሩት ኦንላይን ስራ ይፈልጋሉ? በቅን ኢትዮጵያውያን የካናዳ ዲያስፖራዎች የተቋቋመውን ገንዘብ መስሪያ እናስተዋውቃቹ✔️ ሰዎችን በመጋበዝ ብቻ ገንዘብ የሚከፍለው ቦት ስራ ጀምሯል✅✅ ወዳጅ ጓደኞቻችሁን ወደ…
የተከበረው ረቢዕ፤ : 💚 አባዬ ሾንኬ ለነቢ -ﷺ- ሙሐባ የተሰጡ ለመሆናቸው ከማንም በፊት ሙአለፋታቸው ነጋሪ ነው። በየመውሊዱ የሚደገመው መውሊዳቸው መስካሪ ነው። ለነገ የማይሉ፣ ለሌላ የማያስተርፉ ገብጋባ ይመስሉ ነበር ነቢን -ﷺ- ሲወዱ። በሳቸው ዙሪያ ያጠነጠኗቸውና ያቀነቀኗቸውን …
🎆🎆🎆አስደሳች ዜና🎆🎆🎆 የእጅ ስልክዎትን ብቻ በመጠቀም ከቤትዎ ሆነው የሚሰሩት ኦንላይን ስራ ይፈልጋሉ? በቅን ኢትዮጵያውያን የካናዳ ዲያስፖራዎች የተቋቋመውን ገንዘብ መስሪያ እናስተዋውቃቹ✔️ ሰዎችን በመጋበዝ ብቻ ገንዘብ የሚከፍለው ቦት ስራ ጀምሯል✅✅ ወዳጅ ጓደኞቻችሁን ወደ…
እኔ ብቻነኝ ግን?? ዱዓ አምርሬ እያደረኩ በመሀል አላህ የተሻለውን ሊሰጠኝ ፈልጎ እኔ ምፈልገው ካልሆነ ብየ እንደህፃን እየሆንኩ እንደሆን ሚሰማኝ አላህየ የወደድክልኝን ስጠኝ🤲 @kurlus_orhan_trgum
ብዙዎችን ሸኝተሃል! እስካሁን ድረስ ግን በዱንያ ውስጥ እንግዳ መሆንህን አልተረዳህም!?… @kurlus_orhan_trgum
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-11 · first ad check queued