Channel
➪ በ ኢትዮጵያ ምርጡ እና ትልቁ የማን ሲቲ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ማን ሲቲ አዳዲስ ና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር፣ ዜናዎች፣ ኃይላይቶችን፣ ቪዲዮዎች፣ ትንታኔዎችን በቀጥታ ያገኛሉ ። ለማስታወቂያ ስራ- @lamineyamal10s
Updated: 2026-08-25
🚨 ይፋዊ፦ ሳቪንዮ በማንቸስተር ሲቲ ታሪክ ከፍተኛው የሽያጭ ዋጋ ያለው ተጫዋች ሆኗል — እስከ £85 ሚሊዮን ይደርሳል። ይህም ቀደም ሲል የነበረውን የጁሊያን አልቫሬዝ £82 ሚሊዮን ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ የተደረገውን ዝውውር በልጦታል። @MAN_CITY_ETHIO_FAN @MAN_CITY_…
ፈጣን የዝዉዉር መረጃ ምታገኙበት ቻናል ነው📰 በአሁኑ ወቅት ትኩስ የዝውውር ዜናዎች አሉ። እንዳያመልጥዎ ለመከተል ከታች ያለውን OPEN ቁልፍ ይጫኑ።
ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ Here We Go👇
ኒኮ ጎንዛሌዝ ትናንት እንደተገለፀው የ50 ሚሊዮን ፓውንድ ስምምነት ከተደረገ በኋላ ዛሬ የህክምና ምርመራ እና የውል ስምምነት ለማድረግ በኒውካስትል ተገኝቷል ። ኒውካስትሎች ዛሬ ከሲቲ ጋር የወረቀት ሰነዶችን ተፈራርመው አጠናቀዋል ። ~Fabrizio Romano @MAN_CITY_ETHIO…
ማንቸስተር ሲቲ ለኤንዞ ፈርናንዴዝ የዝውውር ማለቂያ ቀኑ ከመድረሱ በፊት መደበኛ የዝውውር ጥያቄ ለመላክ ተዘጋጅቷል! ማንስቲዎች እንደገና መሞከር ይፈልጋሉ እና ኤንዞ ለዝውውሩ በሮችን ከፍቷል። ቼልሲ የሚሸጠው ትክክለኛ ገንዘብ ከ ቀረበላቸው እና ተተኪ ማግኘት ከቻሉ ብቻ ነው። ~Fabr…
በኔትዎርክም ሆነ በተለያየ ምክንያቶች ውጤት ለማየት እየተቸገራቹ ያልቻላችሁ ከታች ባስቀመጥኩላቹ username እኔጋ እየመጣቹ ማየት ትችላላቹ ! መልካም እድል! @Official_Semir
📢 አዲስ እና ጠቃሚ የTelegram Channel! 🚀 🔥 አዳዲስ መረጃዎችን እና ጠቃሚ ነገሮችን በፍጥነት ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ! 👇 ✨ አሁኑኑ JOIN ያድርጉ! 👉 [https://t.me/Yo_Tech9]አዲስ ነገር በቅርቡ! 📱 የስልክ ምክሮች 💻 Tech Tips & Tri…
ማንችስተር ሲቲ እና ኤንዞ ፈርናንዴዝ በግል ጥቅማጥቅም ተስማምተዋል።በቀጣይም ማንሲቲ ለቼልሲ ጥያቄ የሚልክ ይሆናል። @MAN_CITY_ETHIO_FAN @MAN_CITY_ETHIO_FAN
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.