Channel
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
Updated: 2026-08-26
#OFFICIAL ማንቸስተር ዩናይትድ ካርሎስ ባሌባን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
የባሌባ ዝውውር ይፋ ሊሆን ይመስላል 🔥
"አንድሬ ኳስ ከተቃራኒ ቡድን በመቀማት እና በፍጥነት ወደ ፊት በማሸጋገር ረገድ በጣም ጎበዝ ተጫዋች ነው።" "ባለፈው የውድድር ዘመን እሱ እና ቲሌማንስ የተቃራኒ ቡድንን የተከላካይ መስመሮች ሰብረው ኳስ በማሳለፍ ከምርጦቹ መካከል ነበሩ" " ይህም በፊት መስመር ላይ ላሉት ተጫዋቾች …
ብሩኖ ፈርናንዴዝ፦ "ዩሪ ቲሌማንስ የፕሪሚየር ሊግ ልምድ ያለው ሲሆን ከኳስ ጋር በጣም ጎበዝ ነው። ኳስ የማቀበል ጥራቱንም ሁሉም ያውቃል። በተጨማሪም ድንቅ የሆኑ በርካታ ግቦች ያሉትና አጨራረሱ ምርጥ የሆነ ተጫዋች ነው። እሱ ለእኛ ልምድን፣ እርጋታን፣ ክፍት ቦታዎችን የማግኘት እና ወ…
" እያንዳንዱን ጨዋታዎች ማሸነፍ እፈልጋለሁ። " " ካለን የስብስብ ጥራት አንጻር የትኛውንም ቡድን ያለ ምንም ፍርሃት ማሸነፍ የሚያስችል አቅም አለን። " [ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Bot'ኡ በጣም ስለተጨናነቀ እየመለስኩላችሁ ያልሆናቹ ሰዎች ታገሱ። እስከዛው እራሳችሁ እየደጋገማችሁ ሞክሩት።
አቤት ይህ ምስል ግርማ ሞገሱ 😍🔥 @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
በጣም ብዙ ሰው እየመጣ ስለሆነ መጀመሪያ በዚህ Bot ሞክሩት 👉 @EAESbot 👉 @EAESbot 100% ተለቋል ውጤት አይቼበታለሁ ✅
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued