Channel
#አባቶችን_ጠይቅ_ይነግሩሃል ● ጠቢብ ከሰነፍ ጋር ቢጣላ፥ ሰነፍ ወይም ይቈጣል ወይም ይስቃል፥ ደምን ለማፍሰስ የሚሹ ሰዎች ፍጹሙን ሰው ይጠላሉ፥ ደግሞም የቅኑን ሰው ነፍስ ይሻሉ። ሰነፍ ሰው ቍጣውን ሁሉ ያወጣል፤ ጠቢብ ግን በውስጡ ያስቀረዋል። ○ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ. 29 ○ ሀሳብ ካላችሁ @habmisget
Updated: 2026-08-24
እኔን ያስደነቀኝ... እመቤቴ ሆይ! እኔን ያስደነቀኝ ከሙታን መካከል ተለይተሽ መነሣትሽ አይደለም፤ ትንሣኤና ሕይወትን በመውለድሽ ነው እንጅ። ሞት በሠለጠነበት ማኅፀን የሕይወት መገኘት እንደምን ይደንቃል?! ድንግል ሆይ! ወደ ሰማይ ከመውጣትሽ ይልቅ የሰማይ ሁለተኛ ተብለሽ መጠራትሽ ይ…
እንኳን አደረሳችሁ🙏ዛሬ ደባርቅ ደብረ መዳልው ላይ🥰🙏 https://youtube.com/watch?v=PDra6WI1ES0&si=EXE0pNFZs2NsERRT
ደብረ ታቦርና እመቤታችን ተራራ ከሁሉ ከፍ እንደሚል ሁሉ እመቤታችንም ከፍጥረት ሁሉ ከፍ ያለች ናት። በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ መሠረት የእመቤታችን ደረጃዋ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነው። አባ ጽጌ ድንግል፦ ❝በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፥ ለዕረፍት ዘኮንኪ ትእምር…
#ደብረ_ታቦር ነሐሴ ዐሥራ ሦስት በዚች ቀን ክብር ይግባውና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅና ክቡር በዓል ነው። በዚች ቀን መድኃኒታችን ሦስቱን ደቀ መዛሙርቶቹን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ይዞ ወደ ታቦር ተራራ ላይ አወጣቸው። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ሆ…
ቡሄ በሉ ቡሄ በሉ /2/ ልጆች ሁሉ የኛማ ጌታ የዓለም ፈጣሪ የሰላም አምላክ ትሁት መሀሪ በደብረ ታቦር የተገለጠው ፊቱ እንደ ፀሐይ በርቶ የታየው ልብሱ እንደብርሃን ያንፀባረቀው ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና/2/ የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን/2/ ያዕቆብ ዮሐንስ እንዲሁም ጴጥሮስ አምላ…
ተወዳጆች ቅዱስ ቂርሎስ በኤፌሶን ጉባኤ ላይ የእመቤታችንን «ወላዲተ አምላክ» (የአምላክ እናት) መሆን በጽኑ ተከላክሎ ያስመሰከረ አባት ነው። እርሱ ስለ እመቤታችን እንዲህ ይላል፡- "የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ሆይ! ሰላም ላንቺ ይሁን! አንቺ የዓለም ሁሉ ውድ ሀብት ነሽ፤ የማይጠ…
Media post
Media post
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.