Channel
አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ፣ ወደ ከፍታው የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን ለማጋራት ለሁላችን የተዘጋጀ ቻናል ነው። @mikreaimro ይቀላቀሉን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል! ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ! 🏠Welcome to your Home! 🏘 Personal Contact: @epha_aschalew Insta: instagra.com/epha_aschalew
Updated: 2026-08-26
በስሜት ብሰሉ! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ አንድ በስሜቱ ያልበሰለ ሰው ሁሌም አንድን ከባድ ስራ ለስራት የሚያነቃቃውን ነገር ይፈልጋል፣ አንድ በስሜቱ የበሰለ ሰው ደግሞ ከባዱን ስራ ሺህ ጊዜ ለመስራት ዲሲፕሊን ይፈልጋል። ልዩነታቸው ግልፅ ነው መነቃቃት አንድን ከባድ ስራ ሊያስጨርስ ይችላል ነገ…
ቅዠታም አትሁን! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ ዛሬም ቀናት እየነጎዱ ነው፤ ዛሬም አዲስ የተለየ ቀን ተመልክተሃል፣ ዛሬም በአምላክ ቸርነት የዛሬዋን ውብ ማለዳ ተመልክተሃል። ተመሰገን! ለዚህ ያልታደሉ ብዙዎች አሉ። ላንተ አዲስ ቀን ሲሰጥህ ግን ያለምንም ትርፍ ዝም ብሎ እንዲያልፍና ዋጋቢስ እንዲሆ…
ፍረሃትህን አትስማው! ⚠️⚠️‼️‼️⚠️⚠️ ቃል ባያወጣም፣ አንደበት ባይኖረውም እንደ ፍረሃት ጮክ ብሎ የሚያወራ፣ ከወሳኙ ጉዞ የሚያስቀርና ከአስፈላጊው መንገድ የሚያሰናክል ስሜት የለም። ፍረሃት ስሜት ብቻ አይደለም፤ ፍረሃት እንቅፋት ብቻ አይደለም፤ ፍረሃት ለፈቀደለት ገዢ ነው፤ ለዛው…
ጉዞህን ቀጥል! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ ጥንካሬህን አስታውስ፤ መነሻህን ጠንቅቀህ እወቅ፤ ያለብህን ሃላፊነት ተረዳ፤ የጉዞህን አቅጣጫ፣ መዳረሻህን አስቀድመህ አስቀምጥ። አለም ለሚቆም ሰው ቦታ የላትም፤ ተስፋ ለሌለው ሰው ዋጋ አትሰጥም፤ ምድር የማይንቀሳቀስን ሰው ዞር ብላ አታይም። እንቅስቃሴ…
ቻይ ሁኑ! | BE STRONG! ⚠️⚠️⚠️‼️⚠️⚠️⚠️ አንዳንድ ቀናት የምርም ከባድ የሚሆኑበት ጊዜ አለ። ነገር ግን መኖርን የማቆም ስልጣን የላቸውም፤ አንዳንድ ጊዜያት የማንችለው የሚመስለንን ሸክም ያሸክሙናል ነገር ግን እኛን የመጣል አቅም የላቸውም፤ አንዳንድ ሁኔታዎች እጅግ የተወ…
ቀና በሉ! ➡️➡️🗣️ ካቀረቀራችሁበት፣ አንገታችሁን ከደፋችሁበት፣ ከተሰበራችሁበት ነገር ላይ ቀና በሉ፤ በስህተታችሁ ደጋግማችሁ ከመጎዳት፣ እራሳችሁን ባላንጣ አድርጎ መኖርን፣ እራሳቹን ችላ ማለትን አቁሙ፣ በምትኩ ቀና ብላችሁ ለእራሳችሁ ፈውስ ሁኑ፣ ቀና ብላችሁ ማንነታችሁ ላይ ስሩ፣…
ሽንፈት እንዳይረታህ! ⚠️⚠️‼️‼️⚠️⚠️ ህይወት ተገማች አይደለችምና ትናንት ሌላ ሰው ነበርክ፣ ዛሬም እንዲሁ ሌላ ሰው ሆነሃል፣ ለውጥህ ነገም እንዲሁ ይቀጥላል። ቀድሞ የማይታወቅ ነገር ሁሌም አጓጉዊነቱ እየጨመረ ይሔዳል። ነገሮች እንዳሰብከው የማይሰካኩልህ፤ እንደጠበከው የማይሆኑልህ…
አልተዘጋጀውም በሉ! ⚠️⚠️‼️‼️⚠️⚠️ በህይወት ጉዞ ላይ የሚያጋጥሙ ማዕበሎች፣ ያልተጠበቁ መሰናክሎችና ድንገተኛ ውድቀቶች የእለት ተእለት ክስተቶች ናቸው። እነዚህ ፈተናዎች ሊጥሏችሁ፣ ጉዟችሁን ሊያስቆሙ ወይም ወደኋላ ሊመልሷችሁ ሊሞክሩ ይችላሉ፤ ነገር ግን እናንተ ለመሸነፍ፣ ተስፋ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.