Channel
የአባቶች ምክር ታሪክ እንዲሁም ተግሳፅ ይቀርቡላችኋል። ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @man_of_king ማገዝ ከፈለጋችሁ👉 cbe 1000267195758 ትምህርትyoutube https://youtu.be/ETC5aK09Vzs በ facebook ይከተሉን https://m.facebook.com/profile.php/?id=100067719306101 Instagram Abie yoray Aby 196756957
Updated: 2026-08-27
Media post
📼ቪዲዮ ኤዲቲንግ እንሰራለን 📸ግራፊክስ ዲዛይን( logo, social media posts ለ Facebook, Instagram, YouTube thumbnail እና ሌሎችም። 📝ስክሪፕት እንፅፋለን (ለየትኛውም) ሶሻል ሚዲያ ካሎት እናስተዳድርሎታለን(በሙሉ እና በከፊል ኃላፊነት)። ማሰራት…
ሰይጣን በየትኛው ፈተና ነፍስን እንደሚያሸንፋት አያውቅም፡፡ እርሱ ምን እንደሚበቅል ሳያውቅ የሚዘራ ሞኝ ገበሬ ነው፡፡ ስለዚህም በፍትወት ይፈትናታል፣ በሐሜት ይፈትናታል፤ በሌሎችም ፈተናዎች እያቀያየረ ይፈትናታል፤ ነፍስ ልትወድቅበት የምትችለ ውን የፈተና ዓይነት እስኪያገኘው ድረስ ሁሉ…
ማር ይስሐቅ ሶርያዊ፦ "ከአፍህ የሚወጣውን ቃል መቆጣጠር ስትጀምር፣ የልብህን ደጃፍ ዘጋህ ማለት ነው። ራሱን የሚገዛ ሰው፣ ማዕበል በሚያናውጠው ባሕር ላይ ጸጥ ብሎ እንደሚጓዝ መርከብ ነው።" ቅዱስ ዮሐንስ ዘሐዋዝ (John Climacus)፦ "የሆዱን (የመብልን) ፍላጎት ማሸነፍ ያቃተ…
ሰው ልቡን ካልጠበቀ የሰማውን ሁሉ መርሳትና መዘንጋት ይጀምራል፤ ስለሆነም ጠላት በርሱ ውስጥ ቦታ ያገኛል፣ ገልብጦም ይጥለዋል፡፡ ልክ ዘይት ተሞልቶ እንደሚያበራ መብራት ማለት ነው፡፡ ዘይቱን መጨመርን በዘነጋህ ቁጥር መብራቱ እየቀነሰ ይመጣና ጨለማ ቦታውን ይረከበዋል፡፡ ከዚህ የባሰው …
ቀጥተኛዋ እና ጠባቧ መንገድ ይህች ናት ‘ለራስ ሃሳብ አለመታዘዝ’ እና ‘ የራስን ፍላጎት ማሸነፍ’፡፡ ምክር ዘአበው ቀደምት ሼር ✞ @Mikre_haymanot ✞ እኛን ቢያግዙን መልካም ነው። Tellbr(ቴሌብር) 09 64 97 16 41 Cbe(ንግድ ባንክ) 100026719578 Abyss…
"ከመጠን ያለፈ ነገር ሁሉ የሚመጣው ከአጋንት ነው። " አባ ጴሜን Share @mikre_haymanot ለቻናሉ ለማገዝ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ 👉 @one_king_man
ልጆቼ፣ አብርሃም የእግዚአብሔርን ታላቅ ስጦታ ሲያይ የሚጸጸተው በኋላ ድካሙ ሳይሆን ቀደም አድርጎ ባለ መጋደሉ እንደሆነ እነግራችኋለሁ:: ምክረ አበው Share @mikre_haymanot ለቻናሉ ለማገዝ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ 👉 @one_king_man
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.