Channel
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Updated: 2026-08-27
በጆሯችን በር በኩል አልፈው በልባችን ላይ የታተሙ የተመረጡ ነባር የነሺዳ ግጥሞችን፤ ከአዳዲስ የግጥም ሥራዎች ጋር አጣምሮ «በሰማያት በሮች» በኩል ብቅ ያለው የገጣሚ መሐመድ ፈረጅ አዲስ መጽሐፍ መስከረም 01/2019 በግራንድ ኤልያና ሆቴል ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ይመረቃል። እርስዎም…
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ቅዳሜ ነሐሴ 23 2018 - ሙኽተሰር አል-ቁዱሪይ - ክፍል 12 ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሲራ - ክፍል 20 ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! ቢልኮር ሴሚናር - ክፍል 2 ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! የኔ መንገድ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 115…
ልብ የሚነካ ድንቅ የመድረክ ተውኔት! ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/AWmhsc6t-Xk 🔗 #ምርኩዝ_34 #የከውኑ_ሞገስ_8 #የመድረክ_ተውኔት ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ…
ትልቅነት በቤት ውስጥ አገልጋይ መሆን እንጂ አዛዥ መሆን አይደለም… መደጋገፍ ፍቅርን ያበዛል! እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ)፦ «መልዕክተኛው በቤታቸው ውስጥ የቤተሰባቸው አጋዥና አገልጋይ ነበሩ!» (ሶሒህ ቡኻሪ) #በሱናዎ_ላይ #ረቢዑል_አወል_15 ★ ★ ★ Minber TV | Ethio Sat…
ኸድር ታጁ ባለፉት ዓመታት ለግሉ ብቻ የተሠጠው በሚመስል የአጻጻፍ ሥልት ያለማቋረጥ የታሪክ መጽሐፍትን በማቅረብ ላይ የሚገኝ ጸሐፊ ነው፡፡ “ዓምደ ሀገር - ሸይኽ ዓሊ ጎንደር”፣ “ዳናዎቹ ቅጽ 1”፣ “ዳናዎቹ ቅጽ 2”፣ “ሸይኽ ሰይድ ኢብራሂም - የሸይኽ ጫሌ አንጸባራቂ ታሪክ”፣ “የበ…
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ጁምዓ ነሐሴ 22 2018 - ራሓ ጁምዓ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ! የጁምዓ ኹጥባ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ! የቁርኣን ተፍሲር - ክፍል 75 ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! ከቁርኣን ጋር ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sa…
በጆሯችን በር በኩል አልፈው በልባችን ላይ የታተሙ የተመረጡ ነባር የነሺዳ ግጥሞችን፤ ከአዳዲስ የግጥም ሥራዎች ጋር አጣምሮ «በሰማያት በሮች» በኩል ብቅ ያለው የገጣሚ መሐመድ ፈረጅ አዲስ መጽሐፍ መስከረም 01/2019 በግራንድ ኤልያና ሆቴል ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ይመረቃል። እርስዎም…
የትራምፕ አስተዳደር በዓለም አቀፍ ተማሪዎች ኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ላይ ገደብ ጣለ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5161
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.