Channel
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @natnaelmekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Updated: 2026-08-26
ለሩት ይርጋለም ድምጽ ለመስጠት፡ https://missworld.1voting.com/en/candidate/EVENT_dNWcJ/ethiopia-Fczj
በኦባሳንጆ በኩል ሕወሐት አንዲፈጽም የተጠየቃቸው ጉዳዮች ሁለቱ የአሜሪካ ኣምባሳደሮች ስለ መቀሌው ጉዞ የግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስለ ቀይባህር ጽምዶ በአንድ ሳምንት ግዜ ውስጥ . . . https://youtu.be/NYlfh1d5xWA
የህወሃቱ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አማኑኤል አሰፋ አንዳርጋቸው ፅጌ ሚዲያ ላይ ወጥቶ መዘባረቁን ተከትሎ “የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ” ብሎታል። አማኑኤል አሰፋ ያለዛሬ ትክክለኛ ነገር ተናግሮ አያውቅም። ምናልባት ተኩላን ከአንዳርጋቸው ጋር ማቀራረብ ለተኩላው ስድብ ካልሆነ በስተቀር አማኑ…
🏢 በካዛንቺስ የህልምዎን ቤት ባለቤት ይሁኑ! ✨ ከአያት ሪል ስቴት (Ayat Real Estate) የቀረበ ታላቅ ዕድል! በከተማዋ እምብርት — ካዛንቺስ — በመንግሥት እና በግል አጋርነት (PPP) በፈጣን ሂደት ላይ ያሉ ዘመናዊና ቅንጡ አፓርታማዎችን በታላቅ ቅናሽ ይዞላችሁ መጥቷል! …
ኢትዮጵያዊቷ ሩት ይርጋለም 745 ሺህ 487 ድምጾችን አግኝታለች። ለሩት ይርጋለም እስካሁን 2 ደረጃ ላይ ነች ለሩት ድምጽ እንድትሰጡ ሊንኩን 👇 https://missworld.1voting.com/en/candidate/EVENT_dNWcJ/ethiopia-Fczj?fbclid=IwZnRzaAT7C…
ለሩት ይርጋለም ድምጽዎን እዚህ ይስጡ። https://missworld.1voting.com/en/candidate/EVENT_dNWcJ/ethiopia-Fczj
ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ወደ ትግራይ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ ህወሃት መግለጫ ሰጥታለች። በመግለጫው ከፌደራል መንግስት ጋር መወያያ ሊሆኑ የሚችሉ 5 ነጥቦች ተለይተው እንደተቀመጡ ታውቋል። 1ኛ ፦ የኢኮኖሚ ማእቀቡ እንዲነሳ 2ኛ ፦ ወታደራዊ ከበባውና የፀጥታ ሁኔታው እንዲረጋ 3ኛ ፦ የ…
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ፓርኪንግ መሥራታቸው ሳይሆን የሚገርመኝና “ውይ ጉድ!” ብዬ እገረም የነበረው ፣ በፓርኪንጉ ውስጥ ቤተሰቦታቸውን በመያዝ መርሴዲስ፣ ቢኤምደብሊው ወይም ሌክሰስ የመሳሰሉ መኪኖችን ይዘው ፓርኪንግ ውስጥ ለማቆም ሲመጡ ባያቸው ነበር። ያኔ ነው “አጃኢብ!” የምለው። አ…
How Telegram trading bots — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — advertise within Telegram itself. Analysis of 100+ unique ad creatives.
كيف تُعلن بوتات تداول تيليغرام على تيليغرام ذاتها. تحليل لأكثر من 100 إعلاناً.
Wie Telegram Trading-Bots auf Telegram selbst werben. Analyse von 100+ Creatives.
Cómo los bots de trading de Telegram — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — se anuncian en el mismo Telegram.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.