Channel
Updated: 2026-07-23
• የአያሙ ተሽሪቅ ትሩፋቶች! • አያሙ ተሽሪቅ የተባሉበት ሰበብ! • በነዚህ ቀናቶች የሚሰሩ ስራዎች! • የዚክር ትሩፋና ጥቅሞች ! 🎙 አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✓ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። «በሁለቱ ኢዶችና በአያመ ተሽሪቅ ጊዜ ሰዎችን ለምግብ መሰብሰብ (ተሰባስቦ በአንድ ላይ መብላት) ሱና ነው። ይህ ተግባር መልእክተኛው ﷺ የደነገጉት የኢስላም አንዱ መገለጫ ነው።» 📖•|[مَجْمُوعُ الْفَتَاوَ…
« ኑበይሸተ አልሁዘሊይ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ይላል፦ « አያመ ተሽሪቅ ዙል ሂጃ 11, 12, 13 የምግብ፣ የመጠጥ እና አላህን የማውሻ ቀናቶች ናቸው።» فَاذْكُرُوا اللهَ قِيَامًا وَقُعُودًا …
🔖 አያመ ተሽሪቅን መፃም አስመልክቶ በወር ሶስት ቀን (11,12,13) መፃምን ያስለመደ ሰው የአያመ ተሽሪቅ 13ኛውን ቀን መፃም ይፈቀድለታልን? 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ •በድጋሚ የተለጠፋ! = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
« عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال •
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
🛑👉አስታዉስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ትጠቅማለችና! {فَذَكِرْ فَإِنَ الذِّكْرَى تَنفَعْ المُؤْمِنِينْ} «የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ።» 【من دل على خير فله مثل أجر فاعله】 «ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል።…
«ቀዷ እያለበት የአረፋን ቀን መፆም አስመልክቶ አጭር ማብራሪያ !» 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
√ወንጀሉ ላሳሰበው ሰው ትልቅ ብስራት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ «የአረፋ ቀን ፆም የሁለት አመት ወንጀል ያብሳል።» ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው። ከአቡቀታዳህ ተይዞ እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ {ያለፈውንም የወደፊቱንም …

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru