Channel
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
Updated: 2026-08-25
Media post
የሳኡዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሸይኽ አብዱልአዚዝ አልጦረፊ በሞት እንዲቀጡ ጠይቋል። ሸይኽ አብዱልአዚዝ አልጦረፊ በአሁኑ ሰአት በሳኡዲ እስርቤት ውስጥ ሆነው ጤናቸው ክፉኛ መቃወሱን የሳኡዲ እስረኞችኝ የሚከታተለው የህሊና እስረኞች አስታውቋል። ይህንንም ተከትሎ ጠቅላይ አቃቤህጉ ሸይ…
በማይክሮሰከንድ ውስጥ ሁሉም እንዳልነበር ሲሆን! ሰዎች ራሳቸውን ለማዳን ተሯሯጡ ግና እንኳን የደቂቃና የሰከንዶችም ፋታ አላገኙም ነበር። ታችኛው ወደላይኛው ተገለበጠ። ከሗላ የመጣባቸውን እያመለጡ ሳለ ከመቅፅበት ከፊት ቀደመና ያልነበሩ ትቢያዎች አደረጋቸው። ይህ ዛሬ በኔፓል የተከሰተው…
ስለ ውዱ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሚፅፉና የሚናገሩ ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖቻችን ገፅ ስር ገብቶ " መውሊድ ቢዲአ ነው ፤ መውሊድ ሽርክ ነው" እያለ እንደሚፅፍ ሰው ግን አህመቅ አለ በአሏህ? ምን አይነት የአስተሳሰብ መካንነት ነው?! ሰው እንደት ቦታና ጊዜ እንኳ አይመርጥም! እነ…
የነብዩን ሱና ለመከተል ብላችሁ ነው አይደል? ነብያችንን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስለምትወዱ ነው አይደል? በቃ አትሳደቡ! ጋጠወጥ ንግግር አትናገሩ! እንዴ የምትሳደቡት ስድብ የምትናገሩት ንግግርኮ እንኳን ዲነኛ ከሆነ ሰው ይቅርና ጥሩ ወላጅ ካሳደገው ሰውም አይጠበቅም! የናንተን ስድብ …
የመኖች ሲወዱ ይአጅቡኛል። የውደታ የመሀባ ስስት ከቶ የለባቸውም። ድህነታቸውና ያሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ ከውደታቸው ዘንበል አያደርጋቸውም። ለወደዱት ይሰጣሉ ሳይሆን ይሞታሉ። የመኖች በረሱሉ ውዴታ ይታወቃሉ። ተራሮቻቼው ላይ የረሱሉን ስም ነቅሰውባቸዋል። ገደላ ገደሎቻቼው ላይ የረሱሉ አሻ…
Media post
ይህ ፓኪስታን ፤ የመን ፤ ኢራቅ ወይንም ቱርክ አይደለም። ይህ በአውሮፓዊቷ ሀገር እንግሊዝ ኔልሰን ከተማ ሙስሊሞች የነብያችንን መወለድ የሚዘክሩበት ትልቅ ዝግጅት ነው። እንግሊዝ በርካታ ኢስላም ጠሎችና ነብያችንን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሚያንቋሽሹ ፅንፈኞች የሚኖሩባት ሀገር ብትሆንም…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.