Channel
Official channel of sheger press Contact @birukepromo
Updated: 2026-08-27
ውድ ስልክ በህዝብ በጀት ገዝተዋል የተባሉ 3 ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነት ታገዱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በእናቶችና ሕፃናት ጤና ፕሮግራም በጀት ውድ ስልክ ተገዝቷል በሚል በማህበራዊ ሚዲያና በመገናኛ ብዙሃን በተሰራጨው መረጃ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል። መንግስት …
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት እና ምልጃዋ አይለየን🙏 ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳይያስ በትንቢቱ ምእራፍ 7÷14 “እግዚአብሔር ምልክት ይሰጠናል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች፡፡ ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ …
Media post
በኔፓል በተከሰተ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ከ160 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ በሰሜናዊ ኔፓል በበረዶ ናዳ ምክንያት ወንዝ ተደፍኖ በተከሰተ ከፍተኛ የቅጽበታዊ ጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ162 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ የጸጥታ አባላትና የውጭ ሀገር ጎብኚዎችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ደብዛቸው መጥፋቱ…
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 በመጽሐፍ ቅዱስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ያህል ትንቢት የተነገረላት ስለእርሷ የተጻፈላት ሴት የለችም። በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብዙ ምሳሌዎች ተጠቅሰዋል፤ የኖኅ መርከብ፣ ሰላማዊ…
Media post
#ከአሁን በኋላ ዝም አትበሉ! በ9417 ላይ እየደወላችሁ የታርጋ ቁጥራቸውን ጥቀሱ! የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አላግባብ ታሪፍ በሚጨምሩና መስመር በሚያሳጥሩ አሽከርካሪዎች ላይ የ5 ሺህ ብር ቅጣት ሊጥል ነው። ከ15 ሺህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርቶች ቢኖሩም፣ ጥቂት የማይባሉ ግን ህ…
በኑሮ ውድነት የተማረረውን ሕዝብ በቅናሽ ስንዴ አቀርባለሁ ብሎ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ብር የሰበሰበው 'ኢት ፓስ' አሁን ጥያቄ እየተነሳበት ነው። ባለቤቱ ወልደጊዮርጊስ ይልቃል፣ ድርጅቱ እንደ PLC ተመዝግቦ እያለ ግብር ለምን አይከፍልም ለተባለው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ ብዙዎችን ግራ አጋብ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.