Channel
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa
Updated: 2026-08-27
የሳኅል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ወጣቶች ሀገራዊ 'አርበኝነትን ሊያሰርፁ' ይገባል - የወጣቶች እና በጎ ፈቃደኞች ፎረም ተሳታፊዎች ይህንን ለማሳካት "የሳኅልን ታሪክ እና የጀግንነት ገድሎች" ማስታወስ አስፈላጊ እንደሆነ ዳንኤል ዳህ ሂየን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል። የስብሰባው ተሳታፊ ማ…
በኢትዮጵያ የመድኃኒት ብክነት መጠን ከ1 በመቶ በታች ደረሰ 🌟 የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የተቀናጀና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደገፈ የአቅርቦት ሰንሰለት አሠራር የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶች ብክነትን፤ ወደ 0.6% ዝቅ ማድረግ መቻሉን አስታውቋል። ተቋሙ በዲጂታል ሥርዓት…
ሊዮኔል ሚሲ ከ21 ዓመታት አገልግሎት በኋላ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገለለ 🐐 አርጀንቲናዊው ኮከብ ለብሔራዊ ቡድኑ 125 ጎሎችን ካስቆጠረና በ6 ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ተሳትፎ ካደረገ በኋላ፤ በ39 ዓመቱ ራሱን ከዓለም አቀፍ መድረኮች እንዳገለለ አስታውቋል፡፡ ⚽️🇦🇷 የብ…
ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ ግድቦች ላይ ስጋት ደቅኗል 📵 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በክረምቱ ወደ ግድቦች መግባት የነበረበት የውሃ መጠን 20 በመቶ መቀነሱን ገልጿል። 📹 ቀሪውን ከስፑትኒክ ኢትዮጵያ ቪዲዮ ይከታተሉ 👆 ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግ…
#viral | ያልተለመደ የወንዝ መሻገሪያ መንገድ ፈጠራ ወይስ ጭፍን ድፍረት? ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የታክስ ስወራን ለመግታት በቢራ እና በለስላሳ መጠጦች ፋብሪካዎች ላይ የካሜራ ቁጥጥር ተጀመረ 📸 የገቢዎች ሚኒስቴር ኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን እንደ ቢራ፣ የለስላሳ መጠጦች እና የትምባሆ ውጤቶች የሚያመርቱ ፋብሪካዎችን የማምረትና የጭነት እንቅስቃሴ በቀጥታ ለመቆጣጠር ከፍተኛ ጥራ…
ባለፉት አምስት ዓመታት ከ1.3 ሚሊየን በላይ ዜጎች መደበኛ ሥልጠና አግኝተዋል - የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ 🗣 መንግሥት በክህሎት ሥልጠና ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ሶሎሞን ሶካ ከሚኒስቴሩ የምክክር መድረክ ጎን ለጎን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል። “ይህ መደበኛ ሥል…
🇷🇺💣 የሩሲያ መድፈኞች የጠላት የድሮን መምሪያ ማዕከልን ደመሰሱ ከቮስቶክ የጦር ምድብ የተወጣጡ የጦር መድፈኞች ‘ኡራጋን’ የተሰኘውን በርካታ ሮኬቶች አስወንጫፊ መሳሪያ በመጠቀም፤ በዛፖሮዥዬ ክልል የሚገኘውን የጠላት የድሮን መምሪያ ማዕከል ሙሉ በሙሉ ወደ ፍርስራሽ ቀይረውታል። በ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.