Channel
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot
Updated: 2026-08-27
የተሸፈነ ነገር አይገለጥም። በተለይ አንድ ባርያ በርሱና በጌታው መካከል ስላጠፋው ጥፋት ለሰዎች እንዲታያቸው የምንገልጠው መጋረጃ አይኖርም። ደብቀንለት ለመምከር ካልሆነ በቀር ጌታው ጋር ይጨርስ ዘንድ መተው የደጋጎች መገለጫ ነው። ሁሉም ሰው ከራሱ ጋር እንኳን የሚተፋፈርበት መጥፎ ጎን…
🍒. የአንድ አፍታ ስሜት፤ የዘላለም ጸጸት! 🍒 ስንትና ስንት ወጣቶች (ወንዶችም ሆኑ ሴቶች) በግል መልእክት (Inbox) የሚደረጉ ወሬዎች ዝም ብለው የሚያልፉ ተራ ቃላትና ለጊዜያዊ መዝናኛ ብቻ ይመስሏቸዋል። በማህበራዊ ሚዲያ በሚላኩ ምስጢራዊ መልእክቶች ውስጥ የሚጀመሩ ጨዋታዎች መ…
አላህ ፅናት ይስጠን አንዷ ታሪኩን እንዲህ ትተርካለች ከሁለት አመት በፊት የአንዲት ጓደኛዬ ኒካህ ፕሮግራም ለመሳተፍ ሄድኩኝ እቺ ጓደኛዬም ሙተነቂብና በማውቀው ዲኗ ላይም ጠንካራ ነበረች ኒካህ ምታደርገው ሰው ሰላት የማይሰግድ ነበር ግን አላህ ልቡን እንዲያስተካክለው በዱዐም በምክርም …
ዱንያ ደስታዋም ሆነ ሀዘንዋ አጭር ናት ሁለቱም ዘውታሪ አይደሉም ሀዘን በደስታ ደስታን በሀዘን ጤናን በበሽታ በሽታን በጤና ማግኘትን በማጣት ማጣትን በማግኘት ይፈራረቃሉ ከዚህ ሁሉ የጥንካሬያችን ማንነት ይወስነዋል ኢላሂ አጠናክረን አሏህ ሆይ እኛ አጠፊ ተሳሳች ነን ይቅር በለን የአሏህ
ስፖርት እና እምነት ከሰሞኑ የቦክስ ውድድሮች በስተጀርባ ያለው እውነት ~ ስፖርት እና እምነት ሙሉ በሙሉ የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ከሰሞኑ በቲክቶክ እና በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የሚሰራጩ የቦክስ ውድድሮች የብዙዎችን ትኩረት ሲስቡ እና ሲያነጋግሩ ይስተዋላል። ነገር ግን እነዚህን…
Ai ⭐️ 🩵 t.me/tdarna_islam
🍂 አላህ ሆይ የጠበበ ሲመስለኝ አንተ ታሰፋዋለህ። ያለቀ ሲመስለኝ በረካ ታደርገዋለህ። የተቋረጠ ነው ስል ትቀጥለዋለህ። ቆጥሬ ለማልዘልቀው ውለታህ የላቀ ምስጋና ላንተ የተገባ ነው። اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ https://t…
የልብ እረፍት ሁለት ሰከንድ "ኢስቲግፋር" በማለት የምታሳልፋትን አንዲት ቅጽበት በከንቱ አትቁጠራት። ከዚያች አጭር ቅጽበት ስንት የእዝነትና የሲሳይ በሮች እንደሚከፈቱልህ፣ ስንት የመከራና የፈተና ጭንቀቶችህ እንደሚገፈፉ አታውቅም። t.me/ibrahim_furii
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.