Channel
ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተውሂድ፣ሲራ አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።ቻናሉን ይቀላቀሉ ኪታቦችን ይቅሩ
Updated: 2026-07-27
እያደመጥን ቁርአን የልባችን እርጋታ
የሰው ልጅ መጨረሻ! «የት አለ ታላቅነትህ? የትስ አለ ትዕቢትህ? ድምፅህ፣ ግፍህና ኩራትህ ወዴት ገቡ?! ሀብትህ፣ ዙፋንህና ፎቆችህስ የት ቀሩ? ሁሉም ከመቃብር አፈር በታች ተቀበሩ!» ፨ዛሬ ያለው ስልጣን፣ ሀብትና ውበት ጊዜያዊ ናቸው። ከመቃብር በኋላ የሚከተለን መልካም ስራችን ብ…
አረብኛ ፊደላትን ከነ አወጣጣቸው እንማር ቴሌግራማችንን ይቀለቀሉ t.me/tewhidnasuna
፨ከደጋጎች መማክርት (من مجالس الصالحين) በቁርአን የተጠመዱ ሰዎች ለጠላትነትና ለቂም በቀል የሚሆን ጊዜ የላቸውም። "ሰዓቲቱ (ቂያማ) በእርግጥ መጪ ናት፤ ስለዚህ በመልካም ይቅርታ እለፍ (ይቅር በል)ሱረቱ አል-ሒጅር ~ በእውነት ቁርኣን በጠበበን ጊዜ ሁሉ አብሮን የሚሆን…
እውን አላህ እጅ የለውም? ~ ህሊና ላለው ሰው “አላህ እጅ የለውም” የሚል እምነት አስቀያሚና እጅጉን የሚያሳፍር ነው። ግና አእምሯቸው በእምነት የለሾች ፍልስፍና በመበከሉ የተነሳ ይህንን አጉል እምነት ተውሒድ ያደረጉ፣ ይባስ ብሎም ጥፋታቸውን የማይጋራቸውን በሙሽ^ ሪክነት የሚወነጅሉ …
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔 ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ነብዩላህ አደም አለይሂ ሰላም የተኸለቀው በምን ቀን ነበር ?
ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው! የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ ( አማራጭ ) ሊያገኝ ይችላል፤ አላህን ያጣ ( ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ) ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም። ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለህ አላህን…
ኣሚን... 🤲 ዱኒያና ኣኺራችንን አላህ ያሳምርልን የሚያሳስቡን ለኛ ኸይር የሆኑ ሓጃዎቻችንን በሙሉ አላህ ያሳካልን የታመመን አላህ ይፈውስልን የተራበን አላህ ያብላልን ጭንቅና መክራ ላይ ያሉን አላህ ይገላግልልን ገጠርና ከተማው ላይ የሰላምና ጠቃሚ ዝናብ አላህ ያዝንብልን ሀገራችንን …
