Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። በ +251913134524 ላይ ያግኙን። ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።
Updated: 2026-08-24
Media post
#Somalia 🇸🇴 በሶማሊያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት 2026 እስከ 1.9 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ለከባድ የምግብ እጥረት እንደሚጋለጡና ከእነዚህም መካከል ግማሽ ሚሊዮን ያህሉ ለሞት በሚዳርግ አጣዳፊ የምግብ እጥረት ሊጠቁ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መብቶች ተሟጋች…
“አይፎን 15” ካልገዛችሁልኝ ያለው ወጣት ራሱን ጨምሮ የቤተሰቡን ነፍስ ቀጥፏል። በህንድ ማሃራሽትራ ግዛት ዕድሜው 18 ዓመት የሆነ ወጣት አዲስ “አይፎን 15” (iPhone 15) ስልክ እንዲገዛለት ያነሳው ጥያቄ ቤተሰቦቹ ባለመቀበላቸው፣ ከፍ ያለ ቦታ ላይ በመውጣት እራሱን ከገደል አ…
የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ። የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ በኩል የባንክ አገልግሎቶችን / Agency Banking ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። አሰራሩ የኢት…
🔥የከተማችን ታላቁ የንግድ ማዕከል መርካቶ ተክለሐይማኖት መገኛቸውን ያረጉ በልዩነት ቅናሽ የተደረገባቸው የንግድ ሱቆች ይዘንላቹ መጥተናል! 👉በ 11 ፣ 16 ፣ 22 እና 32 ካ.ሜ አማራጭ ሲሆኑ 💰የዋጋ መነሻቸውም:- 👉ግራወንድ ላይ ሙሉ ክፍያ : 4,950,000 ብር ቅድመ ክፍያ…
“ቤት ለመግዛት ብዙ ገንዘብ ያስፈልጋል” ብለው እያሰቡ ነው?🤔 🔥 ቴምር ሪል እስቴት | መገናኛ ዲያስፓራ አደባባይ ፊት ለፊት ላይ አዲስ ዕድል! 🏠 💥40% ብቻ ከፍለው 60% ቤቱን ሲረከቡ እንዲከፍሉ እኛ አመቻችተንልዎታል! ✨ 💥 ልዩ ልዩ የክፍያ አማራጮች ✅ 40% ብቻ ይክፈ…
ኢትዮጵያ በኬንያ ለሚገነባው ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ባለድርሻ ለመሆን ፍላጎት ማሳየቷ ተገለጸ። አፍሪካዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ በኬንያ ላሙ አካባቢ ለመገንባት ላቀዱትና በቀን 700,000 በርመል ነዳጅ የማጣራት አቅም ለሚኖረው ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ለምስራቅ አፍሪካ ሀ…
ከአሜሪካ የተባረሩ ፍልሰተኞችን ላይቤሪያ መቀበል ጀመረች! የአሜሪካ መንግሥት በሀገሪቱ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ከሌሎች ሀገራት የመጡ የመጀመሪያዎቹን ተባራሪ ፍልሰተኞች ከትላንት ጀምሮ ወደ ላይቤሪያ ማዘዋወር ጀምራለች። ላይቤሪያ በሚቀጥሉት 12 ወራት ውስጥ እስከ 1,200 የሚደርሱ ከሌሎች…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.