Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Updated: 2026-08-22
“ ሮድሪን በሌላ ሮድሪ እንተካዋለን ” ማሬስካ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ሮድሪን በሌላ ተጨዋች እንደሚተኩት ተናግረዋል። ሮድሪ እንዴት ሊተካ ይችላል ? የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው ማሬስካ “ ሌላ ሮድሪ በማምጣት “ ሲሉ መልሰዋል። “ ሮድሪ ወደ ማንችስተር ሲቲ ሲመጣ ባሎ…
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 10:00 ማንችስተር ሲቲ ከ በርንማውዝ 10:00 ብራይተን ከ አስቶን ቪላ 12:30 ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል 1:30 ፍሮሲኔ ከ ጁቬንቱስ 3:45 ቶሪኖ ከ ኤሲ ሚላን 3:45 ሬንስ ከ ፒኤስጂ 4:30 ኤልቼ ከ ባርሴሎና @tikvahethsport @kidusy…
ሪያል ማድሪድ አመቱን በድል ጀመረ ! ሪያል ማድሪድ ከእስፓኞል ጋር ያደረገውን የስፔን ላሊጋ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐግብር 2ለ1 አሸንፏል። የሎስ ብላንኮዎቹን የማሸነፊያ ጎሎች ጁድ ቤሊንግሀም እና ኤስፒ አስቆጥረዋል። አዲሱ ፈራሚ ካርሎስ ኤስፒ ለሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥ…
ናፖሊ የውድድር አመቱን በድል ጀምሯል ! በጣልያን ሴርያ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ናፖሊ ከጂኖኣ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል። የናፖሊን የድል ግቦች ኬቨን ዴብሮይን እና አንቶኒዮ ቬርጋራ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ናፖሊ ቀጣይ የሴርያ መርሐ ግብሩን እሁድ ከ ኮሞ ጋር…
ባየር ሙኒክ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል ! ባየር ሙኒክ ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር ያደረገውን የጀርመን ሱፐር ካፕ ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። ኦሊሴ እና ብራውን የባየር ሙኒክን ጎሎች ሲያስቆጥሩ ለዶርትመንድ ፋብዮ ሲልቫ ከመረብ አሳርፏል። ባየር ሙኒክ የጀርመን ሱፐር ካፕ ዋንጫን ለአስራ ሁለ…
“ ለመፋለም ዝግጁ አልነበርንም ” ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የቶተንሀሙ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቡድኑ ለደረሰበት ሽንፈት በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል። “ በአካል ተሰቃይተናል “ ያሉት ዲ ዘርቢ “ ነገርግን ከጨዋታው በፊት ያንን እናውቅ ነበር ለመፋለም ዝግጁ አልነበርንም " ብለዋል። ቡድኑ በጫና…
የብሬንፎርድ ስኬታማ ጉዞ ! ብሬንትፎርድ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ካደጉ ወዲህ ከተጠበቀው በላይ ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ላይ ይገኛል። በሊጉ ከቆዩበት አምስት አመት ውስጥ በሶስቱ ከሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ወገብ በላይ ሆነው ማጠናቀቅ ችለዋል። ባለፈው አመት በአውሮፓ መድረክ ለመሳተፍ ተቃርቦ የነ…
ኢንተር ሚላን አመቱን በድል ጀምሯል ! በጣልያን ሴርያ ኢንተር ሚላን ከሞንዛ ያደረገውን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ 4ለ1 ማሸነፍ ችለዋል። የኢንተር ሚላንን የድል ግቦች ካልሀኖግሉ ፣ ዜሊንስኪ ፣ እስፖሲቶ እና ቢሴክ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ኢንተር ሚላን ቀጣይ የሴርያ መርሐ ግብሩን እ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.