Channel
Updated: 2026-08-22
ለ2019 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ቅበላ እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አረጋግጠዋል። ይሁን እንጂ በ2019 ዓ.ም ወደ ሪሚዲያል ፕሮግራም የሚገቡ ተማሪዎች እንደቀደሙት ዓመታት ብዙ እንደማይሆን ገልፀዋል። "ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር…
|| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወደ ፈተና ማዕከል ከመግባት ጋር በተያያዘ የዲሲፕሊን ችግር የተገኘባቸው 265 ተማሪዎች ከፈተናው እንዲባረሩ ተደርጓል። ከኮምፒውተር ፈተና አሰጣጡ ጋር በተያያዘ Irregularities…
#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት፦ ተፈጥር ሳይንስ ወንድ - 591.6 ኦዳ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (አዳማ) ሴት - 583 አገው ምድር ት/ቤት (እንጅባራ) ማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ - 576.2 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ሴት …
#National_Exam_Result | የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲ…
#National_Exam_Result በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 12.8% ተማሪዎች ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ። ለፈተና ከተቀመጡ 560,210 ተማሪዎች 70,544 ወይም 12.8% የሚሆኑት ማለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) …
#ቀጥታ ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከደቂቃዎች በኋላ የሚሰጠውን መግለጫ በቀጥታ በ t.me/TikvahEthiopia ላይ መከታተል ይችላሉ። @TikvahEthiopia
በሲዳማ ክልል ለ2019 የትምህርት ዘመን 1.3 ሚሊዮን ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡ በሲዳማ ክልል ለ2019 ዓ.ም 1.3 ሚሊዮን ተማሪዎች ለመመዝገብ ዕቅድ መያዙን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ በየነ ባራሳ ዛሬ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። የተማሪዎች ምዝገባ ነ…
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.