Channel
መረጃዎችን ለመላክ @voa_news_amharic_bot
Updated: 2026-08-25
የ ደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር በ ደቡብ አፍሪካ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ ፕሬዝዳንቱ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ የተቋቋመው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚቴ ሰብሳቢ ከሆኑት ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ውይይት ያደርጋሉ። ሀገሪቱ በተያዘው 2026 ማጠቃለያ…
የ ኤልኒኖ ስጋት ባየለበት ወቅት በ አፋር ክልል ኮሪ ወረዳ የከብቶች ሞት እና የውሃ እጥረት አጋጠመ በዓፋር ክልል ኮሪ ወረዳ ከፍተኛ የውሃ እና የመተዳደሪያ ቀውስ እየተከሰተ እንደሚገኝ ተገለፀ። በአካባቢው በርካታ የቤት እንስሳት እየሞቱ፣ የውሃ ምንጮች እየደረቁ መሆኑንና በተራዘመ ድ…
ትራምፕ ካናዳ የአሜሪካ ክፍለ ሀገር ሳትሆን የክፍለ ሀገርነት ጥቅሞችን ትፈልጋለች ሲሉ ወቀሱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የንግድ ውጥረት ተባብሷል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እሁድ ዕለት በካናዳ ላይ ጠንካራ ወቀሳ ያቀረቡ ሲሆን፤ ሀገሪቱ የአሜሪካ ክፍለ ሀገር ሳትሆን የክ…
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ2 ሺህ 400 በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2 ሺህ 494 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በሳምንቱ ውስጥ በተደረጉ 12 ዙር…
የትምህርት ሚኒስቴር ሙሉ ራሳቸውን ወደ ማስተዳደር ለመሸጋገር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ በሚገኙ ዘጠኝ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የሃብት ዕገዳ ጣለ በሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ የተፈረመው ውሳኔ ዩኒቨርሲቲዎቹ ንብረት እንዳይሸጡ፣ በሃብታቸው እንዳይበደሩ እና ትልልቅ የኮንስትራክሽንና የግዥ…
ሳውዲ አረቢያ ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮች ላይ የወንጀል መከላከል ቁጥጥርና ክትትል ማጠናከሯ ተዘገበ ሳውዲ አረቢያ ወደ ኤምሬትስ የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮችን ከፍተኛ ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ሽብርተኝነትን የመደገፍ ስጋት አለባቸው በሚባሉ ሀገራት…
አሜሪካ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ዳግም ድርድር ለማስጀመር ዝግጁ መሆኗን ገለጸች በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና በአባይ ውሃ አጠቃቀም ላይ በ ኢትዮጵያና በ ግብፅ መካከል ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን አለመግባባት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት፣ አሜሪካ ድርድር ለማስጀመር ዝግጁ …
ትራምፕ ከኢራን ጋር ምንም ዓይነት ውይይት እንደሌለ ገለጹ፤ ቴህራን በበኩሏ የሆርሙዝ ሰርጥ አሁንም ዝግ መሆኑን አስታወቀች የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ምንም ዓይነት ውይይት እየተካሄደ እንዳልሆነ ማክሰኞ ዕለት አስታውቀዋል። አክለውም የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ለባ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.