Channel
Wazema is Radio other contents are available either in our website/social media or FM radio stations in Ethiopia. www.wazemaradio.com
Updated: 2026-08-23
ለቀሩ ስራዎች ፣ አዳዲስ የምክክር ኮምሽነሮች ይሾማሉ? በየካቲት ወር 2014 ዓ.ም ሥራ የጀመረው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን፤ ለሁለት ያህል ጊዜያት የሥራ ዘመኑ እንደተራዘመለት የሚታወስ ሲሆን፤ ከየካቲት 14 ቀንን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ወራት ያህል የተራዘመለት የሥራ ጊዜ ጥቅም…
ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ ነሃሴ 16፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ጉባኤ ዛሬ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓቱን አካሂዷል። ኾኖም የምክክር ጉባኤው ትናንት ምሽት የተካሄደው ምልዓተ ጉባኤ መሟላቱ ሳይረጋገጥ መኾኑን ዋዜማ ሠምታለች። ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ የክልል ተ…
አዲስ አበባን በተመለከተ በሽምግልና የተጨመረው “ምክረ ሃሳብና” የቀጠለው ውዝግብ ......የክልሉ ተወካዮች ከአዳራሽ መውጣትን ተከትሎ የክልሉ አመራሮች ተወካዮቹን እንዳነጋገሩ የገለጡት የዋዜማ ምንጮች፤ በአመራሮቹ ጥረት “የተወሰኑ” ተመካካሪዎች ወደ አዳራሽ መመለሳቸውን ጠቁመዋል። ጉ…
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ነሃሴ 15፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ በአገራዊ ምክክር ጉባኤው 300 ያህል የኦሮሚያ ክልል ተመካካሪዎች፣ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል መቀመጫ መኾኗን የሚያረጋግጥ ድንጋጌ በሕገመንግሥቱ ይካተት የሚለው ጥያቄያችን አማራጭ የሌለው ምክረ ሀሳብ ኾኖ ካልተ…
ምክክሩ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል በምክክር ጉባዔው ማብቂያ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች አዲስ ምክረ ሃሳብ እንዲካተትላቸው ያቀረቡት ጥያቄ አጠቃላይ የምክክሩን አጀንዳዎች የማጠቃለያ ጉባዔ አራዝሞታል። "በተዘጋ ጉዳይ ላይ" ለኦሮሚያ ጥያቄ ተብሎ አሰራሩ ከተጣሰ "ራሳችንን ከምክክሩ እናገላለን…
ለቸኮለ! ሐሙስ፣ ነሃሴ 14፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ለአገራዊ ምክክር ጉባኤ የቀረበው አዲስ አበባ ራሷን በራሷ የምታስተዳድር ተጠሪነቷ ለፌደራሉ መንግስት የሆነች ከተማ ትሁን የሚለው ምክረ ሀሳብ ያለ ተጨማሪ አማራጭ ስምምነት ላይ ተደርሶበታል ተብሏል። ክልሎች ርዕሰ…
በአዲስ አበባ ጉዳይ (በፌደራል ከተሞች) አጀንዳ የቀረቡ 21 ምክረ ሀሳቦች ዝርዝሩን ያንብቡት- https://cutt.ly/2ydLe6P8
በምክክሩ • በጸጥታ ጉዳይ የክልል መንግስታት ጥሪ ሳያቀርቡ የፌደራል መንግስት ጣልቃ የሚገባበት አጀንዳ ቀርቧል • አዲስ የምርጫ ሥርዓት ተግባራዊ እንዲደረግ • ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕጻናት ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚጠይቁ ምክረ ሃሳቦችም ይገኙበታል። ዝርዝሩን ያንብ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.