Channel
💫 እንኳን ወደ መርከዛችን በደህና መጣችሁ 🌿 📚 በማዕከላችን ውስጥ የምታገኙት፦ 1️⃣ በተለያዩ መሻይሆችና ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች 📎 ዱሩሶቹን ለማግኘት ከዚህ ይጫኑ: 👉 https://t.me/teaching_of_all_prophets/71024 💬 ሀሳብ ወይም አስተያየት ካለዎት: 📩 @mmuhhammedd
Updated: 2026-08-26
Media post
https://t.me/teaching_of_all_prophets/134291
መሳጂዶቻችን ዛሬ እንዴት ብለው ውለው ይሆን ዛሬ እኮ ዙሁር በወቅቱ አይሰገድም የት ካላችሁ መውሊድ ከሚከበርባቸው መሳጅዶች ዛሬ የአላህ የተከበሩ ቤቶች(መሳጅዶች) ክብርራቸው ተደፍሮ የሚውልበት ቀን ነው ማን ነው እንዲህ አይነት አሰቀያሚ ና የመስጅድን ክብር የሚያጎድፍ ስራ የሚሰራ ልት…
ልክ በዛሬዋ እለት ከ1438 አመት በፊት በረቢዐል አወል 12 የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ አኼራ ሄደዋል ። እሳቸው በሞቱ ሰአት የነበረውን ክስተት አነስ ኢብኑ ማሊክ ሲናገር እንዲህ ይላል፦ “ረሱል ﷺ የሞቱ እለት እኛ ልክ በዝናባማ ሌሊት እንደጠፉ በጎች ሆንን” ሀቢባችን አርአያችን የሆ…
መውሊድን ማክበር የሌለብን 50 ምክንያቶች‼ ============================= (የእውነት ነቢያችንን ﷺ የምትወዱ ከሆነ ይህን አንብቡ!) || ✍️🖊ክፍል 1፡ ከቁርኣንና ከሐዲሥ አንጻር፦ 1️⃣.ዲናችን ሙሉ ነው፦ አላህ በቁርኣኑ «ዛሬ ኃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ፤ …
3️⃣5️⃣. ነቢዩ (ﷺ) ከካፊሮች መመሳሰልን ከልክለዋል፡ «የአንድን ሕዝብ ወግና ልማድ የተከተለ እርሱ ከእነርሱው ነው» ብለዋል (አቡ ዳዉድ)። 3️⃣6️⃣. የሌሎች መውሊዶች መፈጠር፡ የነቢዩ መውሊድ ሲፈቀድ፣ ቀጥሎ የሸይኾች፣ የደብተራዎችና የቃሊቾች መውሊድ ተፈጠረ፤ ሽርክም በሰፊው …
https://t.me/teaching_of_all_prophets
https://t.me/teaching_of_all_prophets
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-22 · first ad check queued