Channel
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Updated: 2026-08-26
"…ያለ ማስታወቂያ… በቲክቶክ ብቻ ለ9 ሺ 5 መቶ ሰዎች መልእክታችንን አስተላልፈናል? • ቆይታችን እንዴት ነበር? •
የተመልካቾች ድምፅ… በ "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" "…በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ልክ 01:00 ሲሆን በዘመድ ቴቪ መርሀ ግብሩ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን። • በወለጋ ጉዳይ… • በፅምዶ ጉዳይ… • በመጪው የራብ ዘመን ጉዳይ… በኋትስአፕ ብቻ በመደውል ሓሳባች…
• በወለጋ የኦሮሞ እናት እና የዐማራ እናት ልዩነት… "…ገዳዮቹ፣ አራጆቹ፣ አረመኔዎቹ ኦሮሙማዎች የዐማራን እናት በአፍጢሟ ደፍተው፣ ልጇን ሳይገድሉ አቁስለው፣ አስከሬኗ ስር፣ የእናቷ ደም እየፈሰሰ፣ ባበጠ፣ በተነፋፋ፣ በሚሸት የእናቷ ደም ስር ጥለዋት ይሄዳሉ። ኦሮሞዎቹ ይሄን የሚያደር…
Media post
• እንደምን አደራችሁ?
• እስኬው ሊነካው ነው መሰለኝ… "…በመጨረሻም እስክንድር ወደላከው ሊመለስ ይመስላል። እስክንድር በአባቱ ጎጃሜ ነው። በእናቱ ደቡብ ጎንደሬ ነው። በሚስቱ በኩል ደግሞ ያገባው የትግራይ ልጅ ነው። ያውም የኢሮብ ትግራይ። ሚስቱ ሰርካለም ፋሲል እልል ያለች ትግሬ ናት። ፅምዶ ከዚህ በላይ…
Media post
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-10 · first ad check queued