Channel
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ነው። ቤተሰብ በመሆን መረጃውን ይጋሩ።
Updated: 2026-08-27
እንዴት አመሻችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን🙏 እስቲ ዛሬ አንድ ኩንታል ገዝተን እንደር። አንድ ኩንታል ስሚንቶ (3,000 ብር) መግዛት የሚችል የማርያም ወዳጅ አለው ይበል።
ወለተ ማርያም፣ ወልደ መድኅን እና ሰይፈ ሚካኤል ለአመሮ ማርያም 3,000 ብር (አንድ ኩንታል ስሚንቶ) አስገብተዋል። ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ በረድኤቷ እና በእናትነቷ አትለይብን። 🛑39 ኩንታል ተገዝቷል፤ 61 ኩንታል ይቀረናል።❤ የእመቤታችን ወዳጆች በየአቅማችሁ ተሳተፉልን።
ገብረ ሕይወት እና ገብረ መስቀል ለአመሮ ማርያም 500 ብር አስገብተዋል። ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ በረድኤቷ እና በእናትነቷ አትለይብን። 🛑37 ኩንታል ተገዝቷል፤ 63 ኩንታል ይቀረናል።❤ የእመቤታችን ወዳጆች በየአቅማችሁ ተሳተፉልን።
በነፍስ ሔር ኃይለ ጊዮርጊስ እና ኃይለ ሚካኤል ስም ለአመሮ ማርያም 200 ብር አስገብተዋል። ወላዲተ አምላክ የነፍስ ዋጋ ታድርግልን። 🛑37 ኩንታል ተገዝቷል፤ 63 ኩንታል ይቀረናል።❤ የእመቤታችን ወዳጆች በየአቅማችሁ ተሳተፉልን።
ኃይለ ኢየሱስ እና ወለተ ማርያም ለአመሮ ማርያም 6,000 ብር (ሁለት ኩንታል ስሚንቶ) አስገብተዋል። ወላዲተ አምላክ የነፍስ ዋጋ ታድርግልን። 🛑37 ኩንታል ተገዝቷል፤ 63 ኩንታል ይቀረናል።❤ የእመቤታችን ወዳጆች በየአቅማችሁ ተሳተፉልን።
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ ሁላችንም ተረባርበን እንደርስላቸው ዘንድ እኛን በተስፋ ይጠብቃሉ። የሚቀረን 68 ኩንታል ነው። 68 ሰው አንድ አንድ ኩንታል ቢገዛ የእመቤታችን ቤተ መቅደስ ይጠናቀቃል። ከተባበሮን ቀላል ነውደ ሌላው ቢቀር 204 ኦርቶዶክሳዊ 1,000 ብር ቢለግስ ይሞላል። የእመቤታች…
🛑ገብረ ኪሮስ❤ ለአመሮ ማርያም ቤተ መቅደስ ማስፈጸሚያ 3,000 ብር (1 ኩንታል ስሚንቶ) ገዝተውልናል። ወላዲተ አምላክ፣ ርሕርሕተ ሕሊና፣ ሰአሊተ ምሕረት፣ አቁራሪተ መአት ሱባኤያችሁን ጸሎታችሁን ትቀበላችሁ። የበላኤ ሰብእ እመቤት፣ የቅዱስ ያሬድ የአፉ ዜማ፣ የቅዱስ ኤፍሬም የምስጋ…
🛑ለአመሮ ማርያም ያስገቡ የድንግል ማርያም ልጆች❤ 1, እኅተ ማርያም፣ አጸደ ማርያም፣ መንበረ ማርያም እና አጸደ ማርያም=1,000 ብር 2, ............1,200 ብር 3, እኅተ ገብርኤል=1,000 ብር 4, ገብረ ማርያም=2,000 ብር በማስገባት 5,.................…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-16 · first ad check queued