Channel
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ይኽ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስንክሳር የሚቀርብበት ቻናል ነው። እንኳን ደህና መጡ 🙏✝️🙏
Updated: 2026-07-27
✝በዚህች ሐምሌ 20 ዕለት የጻድቁ ዓቢየ እግዚእ ታናሽ እህት ትቀድሰነ ማርያም ልጅ፤ የደብረ ሃሌሉያው ኮከብ አቡነ ሳሙኤል (በ1347 ዓ/ም) ዐረፉ ✝እናታቸው ትቀድሰነ ማርያም አባታቸው ይስሐለነ እግዚእ ይባላሉ። ✝የመጀመሪያ ስማቸው አቡነ አብየ እግዚእ ነአኩቶ ለአብ ብለዋቸዋል ✝አባ…
Media post
Media post
Media post
#ሐምሌ_20 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ሃያ በዚህች ቀን #እመቤታችን_ድንግል_ማርያም ከተወለደች በኋላ በሰማንያ ቀን ከርግብ ገላግልቶች ጋራ ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት ነው፣ ታላቅና ክቡር የሆነው የሠራዊት አለቃ #ቅዱስ_ቴዎድሮስ በሰማዕትነት ሞተ። …
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ከዚህም አስቀድሞ የከተማው ሰዎች የሚያመልኩትን ዘንዶ እርሱ እንደ ገደለው የአውኪስጦስ አገር ሰዎች ወደ ንጉሥ ከሰውት ነበርና ስለዚህ ንጉሥ ልኮ አስቀረበው። ቅዱስ ቴዎድሮስም ወደ ንጉሡ በቀረበ ጊዜ ንጉሡን እንዲህ ብሎ ዘለፈው አንተ የክፉ ሥራ ሁሉ መገኛ የሆንክ ሰማይንና ምድርን የፈ…
Media post
Media post