Channel
✔️በዚህ በተወዳጁ እና በመጀመሪያው በ @hulearsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 📩ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ @miss14 በኩል አናግሩን!
Updated: 2026-08-27
ማንችስተር ዩናይትድ ጄምስ ስካንለን አርሰናልን መቀላቀሉን ይፋ አድርገው፤ ያላቸውንም መልካም ምኞት ለተጫዋቹ ገልጸዋል።👋 @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
🚨አርሰናል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ስለ አንድ የፕሪሚየር ሊግ የፊት መስመር ተጫዋች ጠንካራ ጥያቄ አቅርቧል።👀⏳ [AFCAMDEN] @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
🚨አርሰናል ጂብራልታራዊውን የ19 ዓመት ወጣት ኮከብ ጄምስ ስካንለንን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል! 🇬🇮🔴⚪ ተጫዋቹ የአርሰናል ከ21 ዓመት በታች (U21) ቡድን አባል ይሆናል። 🗣️ ጄምስ ስካንለን:- "እዚህ በመገኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ፤ ጨዋታዎችን ለመጀመርም እጅግ ጓጉቻለሁ። እ…
🚨አንድሪያ ባርሺቬሊ ከወራት በኋላ በ2027 18 ዓመት ሲሞላው አርሰናልን ይቀላቀላል።🔜 [Fabrizio Romano] @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
አንድሪያ ባርሺቬሊ ወደ አርሰናል HERE WE GO 🎖 [Fabrizio Romano] SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
🚨 አርሰናል ሊቨርፑልን በማሸነፍ በ€4.5 ሚሊዮን ዩሮ ባርሼቬሊን አስፈርሟል ። • ተጫዋቹ በሴፕቴምበር 1 ቀን ለህክምና ምርመራ ወደ ለንደን ይጓዛል የ5 ዓመት ውልም ይፈርማል ። [Geo Team]🎖 SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
🚨 አርሰናል ከማቲያስ ፈርናንዴዝ-ፓርዶ ተወካዮች ጋር ውይይት ጀምሯል ። ➾ መድፈኞቹ ክለቡን ለመልቀቅ እየጣረ ያለውን የሊል ክንፍ ተጫዋች የረጅም ጊዜ አድናቂዎች ናቸው ። ➾ ኒውካስትሎችም ፉክክር ውስጥ ናቸው ። 👀 [Mark Brus] SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleAr…
🚨 አርሰናል የጁሊያን አልቫሬዝን ምትክ አድርጎ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም እያሰቡ ነው። [Darren Schill | Javi Giraldo] SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.