Channel
ትምህርት ሚኒስትር @ministery_of_education
Updated: 2026-08-26
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በዕረፍት ጊዜያቸው ችግኝ በመትከልና በመንከባከብ የድርሻቸውን እንዲወጡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስቴር ዴኤታው ጥሪያቸውን ያቀረቡት ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ …
ለብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች‼️ ከትላንት ጀምሮ በመላዉ ሀገሪቱ የ10ኛ እና 12ኛ ክፊል ብሐራዊ ፈተና ዉጤት በሐምሌ 30 ይለቀቃል ተብሎ እየተሰራጨ ያለዉ መረጃ ፍፁም ከእዉነት የራቀ መሆኑን አዉቃችሁ ተማሪዎች በመንግስት ሚዲያዎች እና በቻናላችን በኩል እስከምናስተላልፍ በትዕግስት እንድት…
የከፍተኛ ትምህርትን ሳይማሩ የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ ባለቤት የሚሆኑትን ለመከላከል የሚያስችለውን ዘመናዊ አሰራር ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ተናገረ፡፡ ሰኔ 14፣2011(ሸገር 102.1) በከፍተኛ ትምህርት ዘርፉ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለ…
📯በዩኒቨርሲቲዎች የተንሰራፋዉን ሙስናና ብልሹ አሠራር መከላከል አንደሚገባ ጥሪ ቀረበ📯 📥የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወ/ማርያም ዩኒቨርሲቲዎች የአገርና የህዝብን ጥቅም በማስቀደም በጥሩ ተምሳሌትነት የአገራችንን ዕድገት እውን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል…
📯በዩኒቨርሲቲዎች የተንሰራፋዉን ሙስናና ብልሹ አሠራር መከላከል አንደሚገባ ጥሪ ቀረበ📯 📥የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወ/ማርያም ዩኒቨርሲቲዎች የአገርና የህዝብን ጥቅም በማስቀደም በጥሩ ተምሳሌትነት የአገራችንን ዕድገት እውን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል…
Media post
📯የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ📯 📥የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የፈተና መስጫ ቀን ይፋ ሆነ:: 📥የኤጀንሲው የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ረዲ ሽፋ የፈተና መስጫ ቀናቱ ለሁሉም ክልሎች መላኩን ገልጸ…
📯የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር📯 📥ሃገር በቀል እውቀቶች በምርምር አልፈውና በቴክኖሎጂ ተደግፈው ወደ ህብረተሰቡ ለማውረድ የሚያስችል መመርያ ማፅደቁን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ። 📥የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከመማር መስተማር ስራዎቻቸው በተጨማሪ የአካ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued