Channel
✞✞✞ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ፅሁፎች ለማግኘኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞✞✞ @orthodox1 ሁሉም እንዲያነበው share ያርጉ ለማንኛውም መረጃዎች ለመጠየቅ @drshaye ማናገር ይችላሉ 🇪🇹 ✝✝ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 Join Us Today And Lets learn Together ✝✝✝ @orthodox1
Updated: 2026-08-27
ነሐሴ 23 ( ፳፫) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚህች ዕለት የሚከበሩ በዓላት/ የሚታሰቡ ቅዱሳን ፩."30,000" የእስክንድርያ (ግብጽ) ሰማዕታት ፪.ቅዱስ ድምያኖስ ሰማዕት https://t.me/An_Apocalypse/34461
ነሐሴ 22 (፳፪) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚህች ዕለት የሚከበሩ በዓላት / የሚታሰቡ ቅዱሳን ፩.ቅዱስ ሚክያስ ነቢይ https://t.me/An_Apocalypse/34452
ነሐሴ 21 (፳፩) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚህች ዕለት የሚከበሩ በዓላት/ የሚታሰቡ ቅዱሳን ፩.ተዝካረ ፍልሠታ ለማርያም ድንግል (፭ኛ ቀን) ፪.ቅድስት ኄራኒ ሐዋርያዊት (ሰማዕት) ፫.ቡርክት ንግሥተ ሳባ (ልደቷ) ፬.ቅድስት ዕሌኒ ንግሥት (ልደቷ) https://t.me/An_Apocal…
ነሐሴ 20 (፳) የሚነበብ ስንክሳር በዚህች ዕለት የሚከበሩ በዓላት (የሚታሰቡ ቅዱሳን) ፩.ተዝካረ ፍልሠታ ለማርያም ድንግል (፬ኛ ቀን) ፪.ቅዱሳን ፯ቱ ደቂቅ ፫.አቡነ ሰላማ ካልዕ (መተርጉም) ፬.ቅድስት ሔዛዊ https://t.me/An_Apocalypse/34437
ነሐሴ 19 (፲፱ ) ቀን የሚነበብ ስንክሳ በዚህች ዕለት የሚከበሩ በዓላት እና የሚዘከሩ ቅዱሳን ፩.ተዝካረ ፍልሠታ ለማርያም ድንግል (፬ኛ ቀን) ፪.ታላቁ ቅዱስ መቃርስ (ፍልሠቱ) ፫.አባታችን ቅዱስ አብርሃም (ጣዖቱን የሰበረበት) ፬.ቅዱስ ፊንሐን ካህን (ወልደ አልዓዛር) https:/…
ነሐሴ 18 (፲፰) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚህ ቀን የሚዘከሩ ቅዱሳን ፩.ተዝካረ ፍልሠታ ለማርያም ድንግል (፫ኛ ቀን) ፪.ቅዱስ እለእስክንድሮስ ሊቅ ፫.ቅዱስ እንድራኒቆስ ዲያቆን ፬.አባ ዘክርስቶስ ዘወሎ (ኢትዮዽያዊ ጻድቅ) https://t.me/An_Apocalypse/34421
ነሐሴ 17 ( ፲፯) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚህች ዕለት የሚከበሩ የቅዱሳን በዓላት ፩.ተዝካረ ፍልሠታ ለማርያም ድንግል ፪.ቅዱስ እንጣዎስ አሞራዊ (ሰማዕት) ፫.ቅዱስ ያዕቆብ ግብጻዊ (ሰማዕት) ፬.ቅዱስ አክራጥስ ሰማዕት ፭.አባ እለእስክንድሮስ ዘቁስጥንጥንያ https://t.me/An…
ነሐሴ 16 የሚነበብ ስንክሳር በዕለቱ ታስበው የሚውሉ ቅዱሳን ፩) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያ ምፍለተ ሥጋዋ (ትንሣኤና ዕርገቷ) ፪) የቅዱስ ጊዮርጊስ ፍልሰት ፫) ሰማዕቱ ቅዱስ ጊጋር በሰማዕትነት ያረፈበት https://t.me/An_Apocalypse/34364
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.